Discover and read the best of Twitter Threads about #ህወሃትም

Most recents (1)

ኢትዮጵያን ከገጠሟት ጦርነቶች ብዙዎቹ በዚሁ አሁን ጦርነት በሚካሄድበት በሰሜን በኩል ነው። በሰሜን ከገጠሙን ጦርነቶች አብዛኛዎቹ “እኔ ካልገዛኋችሁ” በሚሉ ሀገር በቀል ዕብሪተኞችና ባንዳዎች የተቀሰቀሱ ናቸው።
#ህወሃትም በውርስ ያገኘውን የክህደት እና የባንዳነት ተግባር እየፈፀመብን ይገኛል። ለባንዳነታቸው ማረጋገጫ የሚሆኑት ደግሞ ጋላቢዎቻቸው ናቸው።
አሸባሪው ህወሃት የጀመረው ጦርነትም በጦርነት ወይም በጠረጴዛ ዙሪያ በድርድር ማለቁ አይቀርም። ህወሃትም ይሁን ተመሳሳይ ቅዠት ያላቸው ቡድኖች ዳግም ጠብመንጃ አንስተው ኢትዮጵያን የማይወጉበት አስተማማኝ መፍትሄ መፈጠር አለበት።
Read 4 tweets

Related hashtags

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!