Discover and read the best of Twitter Threads about #ሙስሊምጠልነት

Most recents (3)

👉የማኅበሩ ሰዎች ፍላጎታቸው በማንኛውም መልኩ ቀውስ መፍጠር ነው። "ሙስሊም ኦሮሞ ያልሆነ ምርጫ ካርድ አይሰጠውም" የሚል ቅጥፈት ከጀመሩ ገና 2 ቀን እንኳ አልሆናቸውም።👇
👉ዓላማቸው ከጽንፈኛ አማራ ብሄርተኞች ለተቀበሉት ከኦሮሙማ/ኦሮሞነት ጋር ላላቸው ፀብ ሃይማኖትን መጠቀም ነው። "ኦሮሞን ለመክፈል የሸዋ ኦሮሞን በሃይማኖት መገንጠል ያሻል" ብለው ያምናሉ! ለዚህ የብሄር ዓላማ ቤተክርስቲያንን መጠቀሚያ ያደርጋሉ!👇
ዲ/ን አባይነህ ካሤ (ድንቄም ዲያቆን) በ"ኦሮሙማ" ጉዳይ ደጋግሞ ፕሮግራም የሚሠራውን ያክል አብን ራሱ የሚሠራ አይመስለኝም! ዋና ተሠላፊ ነው! የአደባባይ ሚዲያ ሰዎችም "ኦሮሞውን ይከፍልልናል" ብለው ያሰቡትን ሁሉ በሚዲያቸውም በግላቸውም ያደርጋሉ!
Read 4 tweets
ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲዟዟር ያየሁት የ @ETHZema "የወቅታዊ ደህንነት ትንተና" የሚል ሰነድ ካነበብኩ በኋላ ብዙ ልፅፍ አስቤ ነበር ነገር ግን ሙስሊሙን በተመለከተ ያስቀመጡት ጉዳይ ሁሌ የምንሰማው የ #ሙስሊምጠል ግለሰቦች እና መንግስታት
1/6
ዋና መገለጫ ስለሆነ ችላ ማለቱን ወደድኩ። ደግነቱ የነሡ ግልፅ ወጣ እንጂ ስንቱ በድብቅ ተመሳሳይ አቋም አለው :: ለ #ኢትዮጵያ #ሙስሊሞች እና መላው ህዝብ አዘንኩ። #ኢስላምን አለህ (ሱ.ወ.) እራሱ ይጠብቀዋል ፤ እኛን እና ሐገራችንን እሱ ይጠብቀን 2/6
#ኢትዮዽያ ውስጥ #ሙስሊሙን የስጋት ምንጭ አድርጐ መሳል አዲስ ነገር አይደለም :: ከአፄዎቹ ጀምሮ የነበረ እስከአሁን ድረስ በድብቅም በገሃድም የዘለቀ ፖሊሲ ነው :: የ @ETHZema ን ምንም የተለየ አያደርገውም ::

#ሙስሊምጠልነት#ኢትዮጵያ

3 / 6
Read 7 tweets
Thread

በ‐#ሞጣ ሽብር የተቃጠለው ሙባረክ መስጊድ ኢማም በወቅቱ ከሌላ አንድ ሰው ጋር ባሉበት ነበር ሽብር ፈጣሪው ቡድን መስጊዱን ማቃጠል የጀመረው። ሁለቱም በመስኮት ዘለው በመውጣት ሕይወታቸውን ባያተርፉ ከመስጊዱ ጋር ተቃጥለው በሞቱ ነበር። Image
መስጊዱን ማዳን ያልቻሉት ኢማም ከመስጊዱ ዘለው ከወጡ በኋላ ቤተሰባቸውን ለማዳን መኖሪያቸው ሄዱ። ሽብርፈጣሪዎቹ ወደቤታቸው መጥተው ከነቤተሰባቸው ቤቱን ለማቃጠል የእንጨት ክምር ለኮሱ። እሳቱ ቤታቸው ሳይደርስ ጎረቤቶቻቸው ስላጠፉት ሁሉም ተረፉ! Image
በዚያች አስፈሪ ምሽት ብዙ ጉድ ተፈጽሟል... ሁሉም ግን የተፈጸመው አስቀድሞ በተደረገ ዝግጅት መንገድና ኔትወርክ በተዘጋበት፣ ፖሊሶችም አብረው በተሳተፉበት እጅግ አስነዋሪ መንገድ ነበር። በጥባጮቹም በጭራሽ በቁጥጥር ሥር አልዋሉም።
Read 6 tweets

Related hashtags

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!