Discover and read the best of Twitter Threads about #እሁድንበአብዮትአደባባይ

Most recents (2)

"እንዴት ሙስሊሙ በአደባባዩ ማፍጠር አይችልም ይላሉ?" ብለህ ገረመህ አይደል? አይግረምህ… ቤ/ክ መዋቅር ውስጥ አሁንም ሙስሊሙን እንደእንግዳ እንጂ እንደዜጋ የማይቆጥሩ ጥቂት ኋላቀሮች አሉ… በተለይ ደግሞ የማኅበሩ ሰዎች ይህ ዋና ሥራቸው ነው።👉
👉 ሙስሊሙ እና ኦርቶዶክሱ ሲተሳሰብ ጨጓራቸው የሚነሣባቸው ጽንፈኞች ናቸው።
በ2019 ሴፕቴምበር 2 በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የጻፈውን ደብዳቤ ላስታውስህ… 👉
"…እንግዳ ቤቱን ካቀናው ባለቤት እኩል መሆን አይችልም እንዲህ በመሆኑም 1 ቀንም የምሬት ቃል አሰምታ የማታውቅ ቤ/ክ እኩልነት መቻቻል የሚለውን ቀይ መስመር ንደው የመጥፋቷን ነገር በሚመክሩ ሰዎች እየደረሰባት ያለው ግፍ በእጅጉ አሳዛኝ ነው…"
Read 9 tweets
ወዳጄ... ጉዳዩ በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም። የአንድ ፕሮግራም ጉዳይም አይደለም። የሕዝበ ሙስሊሙ ክብርና የዜግነት መብት፣ የከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው! ሕጉም፣ መርሁም፣ ሞራላዊነቱም ከጎናችን ነው! አደባባዩ የግብር ከፋዩ ዜጋ ሁሉ ነው።👇
"'ለክብረበዓል፣ ለአምልኮ፣ ለተቃውሞ፣ ለሩጫ፣ ለውድድር፣ ለእግር ኳስ፣ ለማረፊያ፣ ለስብሰባ፣ ለዳንስ፣ ለፓርኪንግ፣ ለማስታወቂያ ወዘተ የሚውል የአዲስ አበባ ሕዝባዊ አደባባይ (Open Space) ነው'

የከተማ ፕላን ባለሙያ አርክቴክት ብሩክ ተ/ሃይማኖት
🍀 ይህን የጋራ መጠቀሚያ የመጠቀም መብት አለህ! ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል ከዚህ ውጭ እንዳትሰማ! የማንም ደብዳቤ ሊያስቆምህ አይችልም! ኢፍጣር ይዘጋጅ አይዘጋጅ ሌላ ጉዳይ ነው! በኪስህ አንድ ቴምር ይዘህም ሄደህ ቢሆን በአደባባይህ ታፈጥራለህ!👇
Read 6 tweets

Related hashtags

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!