Discover and read the best of Twitter Threads about #እጃችሁንአንሱ

Most recents (1)

ቤተ እምነትና ቤተ ፖለቲካ የሁለት ዓለም ቤቶች ናቸው::ሁለቱም አብረው እንዲሰሩም እንዲነቃቀፉም ሊያደርጋቸው የሚገባው ዋነኛው ነገር ሁለቱንም የሚያስተሳስራቸው ጉዳይ የክብረ ሰብእ ጉዳይ ነው::አንድ ሰው በቤተ እምነት ዓይን ሰውና አማኝ በመሆኑ 1/4
በቤተ ፓለቲካው ዓይን ደግሞ ሰውና ዜጋ በመሆኑ ክብሩ ደኅንነቱ ለየብቻም በጋራም በሁለቱ ቤቶች ሊጠበቅለት የግድ ነው:: ከዚህ ዋና አውድ አልፈው ሁለቱ ቤቶች ዓለማቸው ማደበላለቅ የለባቸውም:: በትግራዩ ጦርነት ቤተ እምነቱ የትግራይን ሰዎች 2/4
እንደ ሰውም እንደ አማኛም የሚገባቸውን ጥበቃ አላደረገላቸውም ብቻ ሳይሆን እንደ ሰውም እንደ ዜጋም ሊያጠፋቸው ከተነሳው ቤተ ፖለቲካ ጋር ተደርቦ ነበር:: አሁን ቤተ ፖለቲካው 'አወቅኩሽ ናቅኩሽ' በሚመስል መልኩ በሰውነቱና በአማኝነቱ እንዲሁም 3/4
Read 4 tweets

Related hashtags

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!