Discover and read the best of Twitter Threads about #ሞጣ

Most recents (1)

Thread

በ‐#ሞጣ ሽብር የተቃጠለው ሙባረክ መስጊድ ኢማም በወቅቱ ከሌላ አንድ ሰው ጋር ባሉበት ነበር ሽብር ፈጣሪው ቡድን መስጊዱን ማቃጠል የጀመረው። ሁለቱም በመስኮት ዘለው በመውጣት ሕይወታቸውን ባያተርፉ ከመስጊዱ ጋር ተቃጥለው በሞቱ ነበር። Image
መስጊዱን ማዳን ያልቻሉት ኢማም ከመስጊዱ ዘለው ከወጡ በኋላ ቤተሰባቸውን ለማዳን መኖሪያቸው ሄዱ። ሽብርፈጣሪዎቹ ወደቤታቸው መጥተው ከነቤተሰባቸው ቤቱን ለማቃጠል የእንጨት ክምር ለኮሱ። እሳቱ ቤታቸው ሳይደርስ ጎረቤቶቻቸው ስላጠፉት ሁሉም ተረፉ! Image
በዚያች አስፈሪ ምሽት ብዙ ጉድ ተፈጽሟል... ሁሉም ግን የተፈጸመው አስቀድሞ በተደረገ ዝግጅት መንገድና ኔትወርክ በተዘጋበት፣ ፖሊሶችም አብረው በተሳተፉበት እጅግ አስነዋሪ መንገድ ነበር። በጥባጮቹም በጭራሽ በቁጥጥር ሥር አልዋሉም።
Read 6 tweets

Related hashtags

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!