Elias Meseret Profile picture
Jun 9 5 tweets 1 min read
በአፋር ክልል ድርቅ፣ ጦርነት እና ስደት ያስከተለው የምግብ እጥረት የህፃናትን ህይወት መንጠቅ ጀምሯል። MSF ባለፉት 8 ሳምንታት ብቻ 35 ህፃናት ህይወታቸው እንዳለፈ ዛሬ ይፋ አርጓል፣ እኔም ከዱብቲ ሆስፒታል ዛሬ ያገኘሁት መረጃ ይህንኑ ያሳያል።
"በማህበረሰቡ ላይ ስራ ካልተሰራ ህፃናት መሞት መቀጠላቸው አይቀርም። ሆስፒታሉ ሞልቶ ድንኳን ጥለን ነበር፣ አሁን እሱ ሞልቶ ኮሪደር ላይ ህክምና ለመስጠት እየሞከርን ነው። እጅግ ልብ ሰባሪ ሁኔታ ነው" ያሉኝ በሆስፒታሉ የሚገኙ አንድ ሀኪም ናቸው።
ማክሰኞ እለት በአንድ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት የቀረበ ሪፖርት ላይ በድርቅ ምክንያት "አንድም ሰው አልሞተም፣ ይህም ትልቅ ስኬት ነው ተብሎ ነበር።" እባካችሁ ዱብቲ ሆስፒታልን ጎብኙት፣ ሌሎች ተቋማትንም ጎራ እያላችሁ እዩ፣ ህዝቡ ተጎድቷል።
አለም ፊቱን ወደ ዩክሬን-ሩስያ ጦርነት አዙሮ ሌላውን አለም ችላ ብሏል። ለዩክሬን ድጋፍ ለማድረግ የሚሯሯጠው አለም በምግብ እጦት የሚረግፈውን ሌላውን ህዝብ እየዘነጋ ይመስላል።
ስለዚህ ሁኔታውን ከመካድ ሁሉም ካለችው አሰባስቦ ድጋፍ እንዲያረግ ማበረታታት እና ማደራጀት ያስፈልጋል። አለም እንደሆነ መቀነቱን የሚፈታው ድምፁ ከፍ ብሎ ለሚሰማለት እና ብዙ ለሚጮህለት ብቻ ሆኗል።

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with Elias Meseret

Elias Meseret Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Don't want to be a Premium member but still want to support us?

Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal

Or Donate anonymously using crypto!

Ethereum

0xfe58350B80634f60Fa6Dc149a72b4DFbc17D341E copy

Bitcoin

3ATGMxNzCUFzxpMCHL5sWSt4DVtS8UqXpi copy

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(