የሕወሃት ጣዕረ-ሞታዊ መላ ሲገለጥ

ጁንታው በመላ ሀገሪቱ ሽብር በመንዛት የመጨረሻ የጦርነት ሙከራና ውጥኑ አንድ በአንድ ውኃ ሲበላው ጣዕረ ሞት ላይ ሆኖ አዲስ ተንኮል መጀመሩ እየተሰማ ነው
▪️በቤንሻንጉል፣ ጋምቤላ እንዲሁም ሸኔን በመጠቀም ንፁሃንን በመጨፍጨፍ ብጥብጥ ለማስነሳት የነበረው ሴራ ከሽፏል።
▪️አልሸባብን በመጠቀም ሀገራችንን ለማስወረር የነበር የክህደት ሴሬ በአስደማሚ ፍጥነት አመድ ሆኗል
የአማራን ህዝብ በመከፋፈል ቀዳዳ ለማግኘት የጠነው ትልም መና ሆኗል።
▪️በምስራቅ አማራ ይህን ከተማ ገባሁ ያንን ከተማ ያዝኩን ብሎ ሽብር በምንዛት፣ የትግራይን ህዝብ የመጨረሻው የድል ምዕራፍ ላይ ነኝ አዲስ አበባ ለመግባት ይህን ያክል ቀን..
ቀረኝ እያለ በገፍ ለመማገድ ያደረገው እንቅስቃሴ አፈር በልቶ ሽንፈት ተከናንቦ ምሽጎቹን ጥሎ በማፈግፈግ የደረሰበት ኪሳራም ተደብቆ አይቀርምና ህዝቡ ጋር እየደረሰ የሀሰት ዲስኩሩ ከሽፎ ከህዝቡ ይላተም ይዟል
▪️በሱዳን በኩል አዘጋጅቶ የነበረው የማይካድራው ጭፍጨፋ ተዋናይ የነበረው 30 ሺህ ጦር ዶግአመድ ሆኖ በመበተኑ በምዕራብ በኩል በር አስከፍቶ ከውጭ ኃይሎች ትጥቅ ለማስገባት የነበረው ውጥን ከሽፏል
በሁሉም አቅጣጫ መከላካያ ሠራዊታችን ባደረሰበት የፀረማጥቃት ምት እየቀለጠ በሚገኘው አቅሙ ተስፋ ቆርጧል። ስለዚህም እንደለመደው ወደ በረኻ ለመሸሽ መንደርደር ጀምሯል
በመሆኑም የጣዕረ ሞቱን የቀቢፀ ተስፋ የመጨረሻ ዕቅድ በሠራዊታችን ስነልቦና
ላይ ያነጣጠረ ሆኗል።
ይኸውም፣ የራሱን ኃይል በከፊል መቀሌ በማስገባት የሠራዊታችንን ሬንጀር በማልበስ ምርኮኞች በነፃነት እንደሚንቀሳቀሱ፣ ብዙ ሰው እንደማረከ፣ ድል እየቀናው እንደሆነና ስለዚህም ሠራዊቱ 'እጁን ሠጥቶ
በሰላም ለመኖር ህይወቱን ማትረፍ' እንዳለበት የሚቀሰቅስ የሥነልቦና ጦርነት ነው።
በዚህም አንድም የትግራይ ህዝብ አሁንም ድል ያደረገለት እየመሰለው እንዳያምፅበት አባብሎ ለማቆየት፣ ሁለትም የተወሰኑ ቀናትን በመግዛት የዓለም አቀፉ ማህበረስብ
መንግስትን አስገድዶ ተኩስ እንዲያስቆምለት ቀናት ለመሸመትና ፋታ ለማግኘት ያሰበው የመጨረሻዋ ምዕራፍ ማጣጣር ናት።
ይህም ጁንታው እያጠቃ ነው ብለው ባመኑበት ወቅት አድብተው የነበሩ አንዳንድ የምዕራብ ሀገራት ጁንታው ድል እየተነስሳ መሆኑን
የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት እንዲጠራ የሚያደርጉትን ውትወታ ግምት ውስጥ በማስገባት ነው
ሕወሃት የሀገር መከላከያ ሰራዊት ያህል የሚጠላው ተቋም የለም። ይህ ደግሞ ለሕወሃትን ሃገር የማፍረስ ፍላጎት የሚያመክን ክንደ ነበልባል
ጀግኖችን ያቀፈ ከዘመኑ ጋር የዘመነ እና የማድረግ አቅሙ ወደር የለሽ  ተቋም በመሆኑ ነው
ለዚህ ነው የመከላከያን ሰራዊትን የሞራል ከፍታ ለማውረድ  ተደጋጋሚ ጥቃት የሞከረው።
ለማስታወስ፣ ሕወሃት ኢትዮጵያን መውጋት የጀመረው የትግራይ ህዝብን ለ20ዓመት ሲጠብቅ የቆየውን ሰሜን ዕዝ በማጥቃት  ነበር፤ አልበቃ ብሎት የሰራዊቱን አስከሬን ለቀናት በፀሃይ አስጥቶ በአስከሬኑ ላይ ሲጨፍር የነበረ የአረመኔዎች ስብስብ ነው
የተማረኩትን ከማዋረድ  ባለፈ  አስፓልት ላይ ሂዱ  ብሎ ለቆ በጨለማ ከኋላቸው ሲኖትራክ የነዳባቸው መሆኑ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። የሰራዊቱን ክብር ለማዋረድ ሰራዊት  ያልሆኑትን የሰራዊቱን ልብስ አልብሶ መንገድ ለመንገድ በአሸንፊያለሁ ጭፈራ..
ስነልቦናቸውን ለመስበር ያላደረገው የለም። ከሽብር ቡድኑ በሚወጡ ሰነዶች በግልፅ እንደሚታዪት ሰራዊቱን ለመከፋፈል፣ ለማዋረድ እና ክበሩን ለማዋረድ ከሌሎች ቅጥረኞች ጋር ተናቦ መስራት እንዳለበት  ደጋግሞ እና አፅዕኖት ሰጥቶ አስቀምጧል
ስለሆነም የቡድኑ ጣዕረ-ሞታዊ ዕቅድ  የሰራዊቱን አንድነትና ስነልቦና ዒላማ ያደረገ መሆኑን ተገንዝበን ከሰራዊታችን ጎን በመቆም ሴራውን እያከቸፍን ኢትዮጵያ ታሸንፍ ዘንድ የበኩላችን እንወጣ!
#የዓባይልጅ

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with esleman abay የዓባይልጅ

esleman abay የዓባይልጅ Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @eslemanabbay

Sep 5
#CNNFakeNews በመከላከያችን ላይ እያንዣበበ ነው
በሳምንቱ በላሊበላና ሌሎችም ቦታዎች ትልልቅ ድሎች ማስመዝገቡን ተከትሎ #CNNVoltureJournalism የጥላሸት አፃፋ እያዘጋጀ መሆኑ ተሰምቷል፤ ያዘጋጀው ዘገባ ነገ ጀምሮ ሊሰራጭ Image
ይችላል ነው የተባለው። አጀንዳ ያደረገው “ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይሎች የዘር ማጥፋት ወንጀል” የሚል ነው።
ህወሃትን ይደግፍ ዘንድ የተለያዩ አካላት በሰጡት አጀንዳ መሰረት ቡድኑን በፕሮፓጋንዳ ሲደግፍ የቆየው #CNNFakeNews ቡድኑ
የፈፀመውን ወንጀል እንዳላየ ሲያልፋቸው በተደጋጋሚ ታዝበናል። ለአብነትም ህወሃት በማይካድራ፣ ጭና፣ ካሊኮማ፣ አፋር፣ ቆቦ፣ ውጫሌ ወዘተ የፈፀማቸውን ጭፍጨፋዎች በቸልታ ነበር ያለፋቸው።
በተቃራኒው CNN በአክሱም ጭፍጨፋ ተፈፀመ ያለባቸው
Read 6 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Don't want to be a Premium member but still want to support us?

Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal

Or Donate anonymously using crypto!

Ethereum

0xfe58350B80634f60Fa6Dc149a72b4DFbc17D341E copy

Bitcoin

3ATGMxNzCUFzxpMCHL5sWSt4DVtS8UqXpi copy

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(