esleman abay የዓባይልጅ Profile picture
Journalist based in addis ababa, working in @ebczena, Digital Diplomat, analysis, Geopolitics, Diplomacy. Pan-Africanist https://t.co/v7Vu7JGDjc
esleman abay የዓባይልጅ Profile picture Trending Ethiopia Profile picture 2 subscribed
Sep 5, 2022 6 tweets 3 min read
#CNNFakeNews በመከላከያችን ላይ እያንዣበበ ነው
በሳምንቱ በላሊበላና ሌሎችም ቦታዎች ትልልቅ ድሎች ማስመዝገቡን ተከትሎ #CNNVoltureJournalism የጥላሸት አፃፋ እያዘጋጀ መሆኑ ተሰምቷል፤ ያዘጋጀው ዘገባ ነገ ጀምሮ ሊሰራጭ Image ይችላል ነው የተባለው። አጀንዳ ያደረገው “ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይሎች የዘር ማጥፋት ወንጀል” የሚል ነው።
ህወሃትን ይደግፍ ዘንድ የተለያዩ አካላት በሰጡት አጀንዳ መሰረት ቡድኑን በፕሮፓጋንዳ ሲደግፍ የቆየው #CNNFakeNews ቡድኑ
Sep 4, 2022 15 tweets 2 min read
የሕወሃት ጣዕረ-ሞታዊ መላ ሲገለጥ

ጁንታው በመላ ሀገሪቱ ሽብር በመንዛት የመጨረሻ የጦርነት ሙከራና ውጥኑ አንድ በአንድ ውኃ ሲበላው ጣዕረ ሞት ላይ ሆኖ አዲስ ተንኮል መጀመሩ እየተሰማ ነው ▪️በቤንሻንጉል፣ ጋምቤላ እንዲሁም ሸኔን በመጠቀም ንፁሃንን በመጨፍጨፍ ብጥብጥ ለማስነሳት የነበረው ሴራ ከሽፏል።
▪️አልሸባብን በመጠቀም ሀገራችንን ለማስወረር የነበር የክህደት ሴሬ በአስደማሚ ፍጥነት አመድ ሆኗል