#CNNFakeNews በመከላከያችን ላይ እያንዣበበ ነው
በሳምንቱ በላሊበላና ሌሎችም ቦታዎች ትልልቅ ድሎች ማስመዝገቡን ተከትሎ #CNNVoltureJournalism የጥላሸት አፃፋ እያዘጋጀ መሆኑ ተሰምቷል፤ ያዘጋጀው ዘገባ ነገ ጀምሮ ሊሰራጭ Image
ይችላል ነው የተባለው። አጀንዳ ያደረገው “ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይሎች የዘር ማጥፋት ወንጀል” የሚል ነው።
ህወሃትን ይደግፍ ዘንድ የተለያዩ አካላት በሰጡት አጀንዳ መሰረት ቡድኑን በፕሮፓጋንዳ ሲደግፍ የቆየው #CNNFakeNews ቡድኑ
የፈፀመውን ወንጀል እንዳላየ ሲያልፋቸው በተደጋጋሚ ታዝበናል። ለአብነትም ህወሃት በማይካድራ፣ ጭና፣ ካሊኮማ፣ አፋር፣ ቆቦ፣ ውጫሌ ወዘተ የፈፀማቸውን ጭፍጨፋዎች በቸልታ ነበር ያለፋቸው።
በተቃራኒው CNN በአክሱም ጭፍጨፋ ተፈፀመ ያለባቸው
ዘገባዎች ነጭ ፕሮፓጋንዳ መሆናቸው በተ.መ.ድ የሰብአዊ መብት የጋራ ምርመራ ሪፖርት መጋለጡ ይታወሳል። በተመድ ሪፖርት “የዘር ማጥፋት ወንጀል” የተባለውን የማይካድራ ጭፍጨፋ ላይ CNN ጆሮ ዳባ ያለው በቡድኑ ጋሻ ጃግሬዎች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ
አቋም በመያዙ ነው።
ፕሮፌሽናሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሰሞኑ ድል ያስጨነቃቸው ህወሃታዊ ተዋንያን ከያቅጣጫው እየተራወጡ ሲሆን
CNN ሊያሰራጭ ያቀደውን ሴራ የማምከን ዘመቻችንን አሁኑኑ መጀመር ይጠበቅብናል #የዓባይልጅ
▪️ሐሽታጎች ⬇️
#CNNFakeNews #SayNoMoreCNN #SayNome #CNNSupportingTerrorism #CNNVoltureJournalism #CNNHandsOffEthiopia

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with esleman abay የዓባይልጅ

esleman abay የዓባይልጅ Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @eslemanabbay

Sep 4
የሕወሃት ጣዕረ-ሞታዊ መላ ሲገለጥ

ጁንታው በመላ ሀገሪቱ ሽብር በመንዛት የመጨረሻ የጦርነት ሙከራና ውጥኑ አንድ በአንድ ውኃ ሲበላው ጣዕረ ሞት ላይ ሆኖ አዲስ ተንኮል መጀመሩ እየተሰማ ነው
▪️በቤንሻንጉል፣ ጋምቤላ እንዲሁም ሸኔን በመጠቀም ንፁሃንን በመጨፍጨፍ ብጥብጥ ለማስነሳት የነበረው ሴራ ከሽፏል።
▪️አልሸባብን በመጠቀም ሀገራችንን ለማስወረር የነበር የክህደት ሴሬ በአስደማሚ ፍጥነት አመድ ሆኗል
የአማራን ህዝብ በመከፋፈል ቀዳዳ ለማግኘት የጠነው ትልም መና ሆኗል።
▪️በምስራቅ አማራ ይህን ከተማ ገባሁ ያንን ከተማ ያዝኩን ብሎ ሽብር በምንዛት፣ የትግራይን ህዝብ የመጨረሻው የድል ምዕራፍ ላይ ነኝ አዲስ አበባ ለመግባት ይህን ያክል ቀን..
Read 15 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Don't want to be a Premium member but still want to support us?

Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal

Or Donate anonymously using crypto!

Ethereum

0xfe58350B80634f60Fa6Dc149a72b4DFbc17D341E copy

Bitcoin

3ATGMxNzCUFzxpMCHL5sWSt4DVtS8UqXpi copy

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(