Adanech Abiebie Profile picture
Mayor - Addis Ababa
Nov 9, 2021 5 tweets 5 min read
ዛሬ ማለዳ ከጀግኖች አዉድማ ግምባር ተገኝተናል!!
በስፍራዉ በጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችንና በልዩ ሀይሎቻችን ላይ የሚታየው እልህና ወኔ፤ ኢትዮጵያዊ አይበገሬነት እጅግ አኩርቶኛል። 1/5 በተለይም በሴት እህቶቻችን የሰራዊቱ አባላት ላይ የሚታየው የስነልቦና ጥንካሬና ብርታት ልዩ ነዉ። 2/5
Nov 7, 2021 4 tweets 3 min read
ለመከላከያ ሰራዊት የሚደረግ ድጋፍ እንደ ግዴታ እንጂ እንደ ችሮታ መታየት የለበትም!!
በቢሾፍቱ የመከላከያ ኮፖርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተን ለ🇪🇹 ክብርና ሉዓላዊነት ዋጋ የከፈሉ የኢትዮጵያን የቁርጥ ቀን ደራሽ ልጆችን ጎብኝተናል። 1/4 ImageImageImage እንደ ከተማ አስተዳደር 15 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸዉን የተለያዩ የህክምና የቁሳቁስ ድጋፎችንም አበርክተናል። 2/4 ImageImageImageImage
Nov 7, 2020 4 tweets 1 min read
አይን እና ጆሮ የሆነን የከተማችን ነዋሪ በአንድ ቀን ውስጥ ባደረገው ከ2000 በላይ ጥቆማዎች የፀጥታ ሃይሉን ስራ በማገዙ በራሴ እና በከተማ አስተዳደሩ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። አጋርነቱም ጠንክሮ እንዲቀጥልም እጠይቃለሁ ። 1/4 በዚህ ሁለት አመት የለውጥ ጊዜ ውስጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 240 ለሚሆኑ የህወሃት አባላት፣ የህወሃት አባላት መሆናቸውን እያወቀ ሃላፊነት ሰጥተን አብረን እየሰራን እንገኛለን። 2/4