Berhane Negussie Profile picture
Filmmaker, Author, and Former Radio & TV Journalist. https://t.co/Qvetik9rCR https://t.co/BrdZICdDmh
Nov 25, 2020 20 tweets 4 min read
ከአማቾቹ ጀርባ!

የማይካድራው አሰቃቂ ጭፍጨፋ በገለልተኛ ወገኖች እንዲጣራ በተደጋጋሚ ጥሪዎች ቢደረጉም የአብይ ቡድን ፈቃደኛ አልሆነም፥ ልክ ለድርድር እንዳልሆነው ሁሉ።
ጤነኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው ለምን? ብሎ መጠየቅ ከቻለ መልሱ ግልፅ ነው።
Nov 24, 2020 4 tweets 1 min read
የመቐለ ህዝብ ኖዋሪ እስከ 500ሺ ይገመታል። "በታንክ እንደበድባለን፥ ለቀህ ውጣ?" ይህ ሁሉ ህዝብ ወዴት እንዲሄድ ነው? እንዲሁ እዛው ሆኖም ብዙ ነገር ተዘግቶበት እኮ ተቸግሯል። ህፃናት፥ አረጋውያን፥ ህሙማን፥ አካል ጉዳተኞችም የከተማው አካል ናቸው በዛ ላይ አብይ፥ ኢሳያስና ኢምሬትስ እየተፈራረቁ፥ በመሬትና በሰማይ የትግራይን ምድር እየደበደቡት ነው፤ የመቐለ ህዝብ ወጥቶ የት እንዲሄድ ነው የተፈለገው? ጉድ እኮ ነው!
በርግጥ ዓላማው ግልፅ ነው፥ በአንዳንድ ከተሞቻችን ላይም እየተተገበረ ነው
Nov 23, 2020 7 tweets 11 min read
#TigrayTweeps
ፀላእትና መበገሲኡ ዘይፍለጥ፥ ዓቐን ዘይብሉ ፅልኢ ተሸኪሞም ንትግራዋይ ከበሳብሱ፥ ተኽኢሎም ድማ ዘርእና ከብርሱ፤ ኩለ መዳያዊ ኲናት ኣዊጆምልና ይርከቡ። ንዚ ብኹሉ መዳይ ዝተኸፈተልና ኲናት ንምምካት ድማ ብኹሉ መዳይ ክንቃለሶ ኢና። ስለዝኾነ ድማ ትዊተር ሓደ ዓብዪ መቃለሲ ሜዳ ሙኻኑ ተረዲእና ኣፀቢቕና ክነጥፈሉ ይግባእ። ፀላእትና ተኣኻኺቦም ኣብ ልዕለና ኲናት ዝኸፈትሉ "ምኽንያት" ዲሞክራሲያዊ መሰልና ተጠቒምና መረፃ ብምክያድና እኳ እንተኾነ ንዙይ ተጎዝጒዞም ዘርእና ከጥፍኡ