Talk Ethiopia w/ Isaac ቶክ ኢትዮጵያ Profile picture
📣 ስለ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ማኅበረ ፖለቲካ 🎬 ስለእኩልነት እና አካታችነት 💪🏿 "ኢትዮጵያ ለሁላችን ትሁን!"
May 17, 2021 4 tweets 2 min read
👉የማኅበሩ ሰዎች ፍላጎታቸው በማንኛውም መልኩ ቀውስ መፍጠር ነው። "ሙስሊም ኦሮሞ ያልሆነ ምርጫ ካርድ አይሰጠውም" የሚል ቅጥፈት ከጀመሩ ገና 2 ቀን እንኳ አልሆናቸውም።👇 👉ዓላማቸው ከጽንፈኛ አማራ ብሄርተኞች ለተቀበሉት ከኦሮሙማ/ኦሮሞነት ጋር ላላቸው ፀብ ሃይማኖትን መጠቀም ነው። "ኦሮሞን ለመክፈል የሸዋ ኦሮሞን በሃይማኖት መገንጠል ያሻል" ብለው ያምናሉ! ለዚህ የብሄር ዓላማ ቤተክርስቲያንን መጠቀሚያ ያደርጋሉ!👇
May 7, 2021 9 tweets 5 min read
"እንዴት ሙስሊሙ በአደባባዩ ማፍጠር አይችልም ይላሉ?" ብለህ ገረመህ አይደል? አይግረምህ… ቤ/ክ መዋቅር ውስጥ አሁንም ሙስሊሙን እንደእንግዳ እንጂ እንደዜጋ የማይቆጥሩ ጥቂት ኋላቀሮች አሉ… በተለይ ደግሞ የማኅበሩ ሰዎች ይህ ዋና ሥራቸው ነው።👉 👉 ሙስሊሙ እና ኦርቶዶክሱ ሲተሳሰብ ጨጓራቸው የሚነሣባቸው ጽንፈኞች ናቸው።
በ2019 ሴፕቴምበር 2 በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የጻፈውን ደብዳቤ ላስታውስህ… 👉
May 7, 2021 6 tweets 1 min read
ወዳጄ... ጉዳዩ በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም። የአንድ ፕሮግራም ጉዳይም አይደለም። የሕዝበ ሙስሊሙ ክብርና የዜግነት መብት፣ የከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው! ሕጉም፣ መርሁም፣ ሞራላዊነቱም ከጎናችን ነው! አደባባዩ የግብር ከፋዩ ዜጋ ሁሉ ነው።👇 "'ለክብረበዓል፣ ለአምልኮ፣ ለተቃውሞ፣ ለሩጫ፣ ለውድድር፣ ለእግር ኳስ፣ ለማረፊያ፣ ለስብሰባ፣ ለዳንስ፣ ለፓርኪንግ፣ ለማስታወቂያ ወዘተ የሚውል የአዲስ አበባ ሕዝባዊ አደባባይ (Open Space) ነው'

የከተማ ፕላን ባለሙያ አርክቴክት ብሩክ ተ/ሃይማኖት
May 6, 2021 8 tweets 3 min read
🍀 ከ"ባለርስቶች" ጋር አጋርነት መጀመሪያውኑም አያዋጣም!

ጽንፈኛ የአማራ ብሄርተኞች አዋጭ የፖለቲካ አጋር መሆን እንደማይችሉ በተደጋጋሚ አሳይተዋል። መመሪያቸው "እኛ የማንገዛት ኢትዮጵያ ትፈርሳለች" ነው። 👇 👉መላዋን አገር የቤተ ዘመድ ርስታቸው አድርገው ነው የሚመለከቱት። ከእንዲህ ዓይነት ኃይል ጋር ጤናማ የፖለቲካ አጋርነት መመሥረት የሚታሰብ አይደለም። ምክንያቱም "አልቲሜት ዴማንዳቸው" ብቸኛ የሥልጣን ባለቤት መሆን ነው።👇
Mar 24, 2021 5 tweets 2 min read
የአክራሪ አማራ ብሄርተኞች ሎጂክ በጣም የሚገርም ነው... ፓርላማ ውስጥ የሕዝብ ተወካዮች በአማራ ንጹሃን ላይ የሚፈጸምን ጥቃት እና ግድያ አውግዘው ድምጽ ሲያሰሙ...👇 🔴 "ለወገናቸው ድምጽ መሆን የቻሉ ጀግኖች! አንደበታችሁ ይባረክ! የንጹሃን ተበዳዮችን ድምጽ አሰማችሁ! ክብር ይገባችኋል!" 👇