Mohammed Hassen Profile picture
There would never be either prosperity or development at the expense and plight of the people of #Amhara. Never! https://t.co/LnZ9aEwvrP
Mar 3, 2023 7 tweets 2 min read
አፄ ሚኒሊክ ጥፋታቸው ዘራቸው ከአማራ የሚመዘዝና የእኛ ሰው አደሉም ተብሎ የታሰበበት ያመጣው የትንሽነት በሽታ ነው!

ከዚያ ውጭ የሳቸውን አስተዳደር በሌላ ምክኒያት ጋ ብታያይዘው ለዚህ ሁሉ ጥላቻ የሚያበቃ መሰረት የለውም። መልካም አስተዳደር ከሆነ ዛሬም መከራ እየበላህ ነው
የሀይማኖትም ጉዳይ ከሆነ በድምፃችን ይሰማ ዘመን አሏህ አክበር እያስባለ ያሯሩጥህ የነበረው ስርአት የወያኔ ስርአት ነበር
ኦርቶዶክስ በኩል የምናየው መከራ ዛሬ ላይ ያለ ሀይማኖታዊ በደል ነው
Mar 2, 2023 4 tweets 2 min read
What we witnessed today in Addis by the government of @AbiyAhmedAli during the commemoration of Adwa was the tip of the Iceberg and a minute indication of what is to come in the future.

In the past, We have mocked Aba Bahrei's book for our bad reckoning to happen this way. Next year, the statue of Minilik will be removed as the statue of Ras Mekonen was annihilated in Harar.
Next year, there will never be crowds to try to celebrate Adwa as the groundwork is concluded for cleansing of anyone who inclined to Ethiopianism concept by the idea of SHGER
Mar 2, 2023 7 tweets 6 min read
ትንሽን ይጭነቀው እንጂ አድዋ የተለቀው ከዛሬ 127 አመት በፊት ነው!
በስም ኢትዮጵያዊ ሆነው በግብር ያነሱት ዘመነኞች የአድዋ አከባበርን ቢከለክሉም በስም ኢትዮጵያዊ ሳይሆኑ የአድዋን ክብር የሚያውቁ ባእዶች ዛሬ አንዲህ አክብረውት ውለዋል! ImageImageImageImage ImageImageImageImage
Mar 2, 2023 5 tweets 1 min read
የአብይ አህመድ ፎቶ ~ በአድዋ በአል
በአድዋ የድል ቀን ከአፄ ሚኒሊክ ፎቶ ይልቅ የአብይ አህመድ ፎቶ እንዲያዝ ለማድረግ የተሄደበት ርቀት የነገርየውን irregularities አብይም፣ ብርሀኑ ጁላ፣አበባው ታደሰም ሆነ ቀጀላ መርዳሳ ሳይገባቸው ቀርቶ አይደለም ነገርየው ወዲህ ነው!
Hint 1
አበባው ታደሰ የአፄ ሚኒሊክ ፎቶ መያዝ የሚያስደስተው እንዳለ ሁሉ የሚከፋውም አለ~ አለ

የነሱ የ Hint 1 ~ መፍትሄ
ከውዝግብ ለመራቅ ኢትዮጵያውያንን አንድ ያደረገውን የአብይ አህመድን ፎቶ መያዝ

ይሉሽን ባልሰማሽ አሉ?!
Feb 28, 2023 12 tweets 2 min read
🙆የመከላከያ ሰራዊት ህብረ ብሄራዊ ተዋፅኦ🙆
============================
1. ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ኢታማጆር ሹም
2. ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና--- የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ 3. ሌተናል ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ--- የአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ መምሪያ ዋና አዛዥ
4. ሌተናል ጀኔራል አለምሸት ደግፌ ባልቻ ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ስልጠናና ሜካናይዝድ ጦር ዋና አስተባባሪ
Feb 27, 2023 5 tweets 1 min read
አብይና ሽመልስ
==========
ሙስሊሙ ~ በመጅሊስ ይነታረክ ዘንድ
ኦርቶዶክሱ ~ በሲኖዶስ ይወዛገብ ዘንድ
ምሁሩ ~ በመደመር መፅሀፍ ጊዜውን ያጠፋ ዘንድ
ወታደሩ ~ በአድናቆት ብዛት ይኮፈስ ዘንድ
ተማሪው ~ በፈተናና አፈታተን ዙሪያ ግራ ይገባው ዘንድ ሰፊው ህዝብ ~ በኑሮ ውድነት አሳሩን ይበላ ዘንድ
ብር ያለው ~ በብልጭልጭ ፓርክና ሪዞርት ጊዜውን ያጠፋ ዘንድ
ዲያስፖራው ~ በደጋፍና ተቃውሞ መሀል ይዋልል ዘንድ
Feb 27, 2023 6 tweets 1 min read
ለአብይና ሽመልስ ከቦረና ረሀብ ሸገር ከተማ ምስረታ እንዴት በለጠባቸው?
================
ይህ የሰው ልጅ በተፈጥሮ inherent wisdom ላይ ተመስርቶ የሚያነሳው ጨዋ የሰው ልጅ ሀሳብ ነው።

መልሱ ~ መብለጥ አልነበረትም! ~ ነበር! ዛሬም በዚህ ጨዋነት ላይ ተመስርቶ የነ አብይና ሽመልስ ግብር አልገባው ያለ በጣም ብዙ አለ።

ለዚህ አመለካከት መሰረት የሆነው እሳቤ የሽመልስን ነገር ብንተወው እንኳ አብይ አህመድ በሚናገረው ልክ የቆመ ሰው ነው ብሎ ከማመን የመነጨ ጉዳይ ነው
Feb 26, 2023 8 tweets 2 min read
የማይነገረው ታሪክ!
ሸኽ ጦልሀ ጃዕፈርና አፄ ምኒሊክ
===================
የአጼ ዮሀንስን ስሁት የሀይማኖት ፖሊሲ በመቃወም ስለሀይማኖታቸዉ ክብርና ነጻነት ለመታገል በረሀ ከገቡት ሙስሊም ነፍጠኞች መካከል ሸኽ ጦልሀ ጃዕፈር አንዱ ሲሆኑ አፄ ዮሀንስ ImageImage መተማ ላይ ተገድለዉ በምትካቸዉ አጼ ምኒሊክ ሲነግሱ እንዲህ ሆነ፣

አጼ ምኒሊክ የመስተዳድራቸዉ የማእዘን ዲንጋይ የሆነዉን የሀይማኖት ነጻነት ‹‹እስላምም ሆነ ክርስቲያን ያባቱን ሀይማኖት ይከተል›› በማለት ፈጥነዉ አወጁ። ሌሎች ጠቃሚ
Feb 26, 2023 8 tweets 3 min read
Deja vu and the vicious political cycle!
አቶ ንአሚን ዘለቀ ዛሬ ይሄን አስነብበውናል!
የብልፅግና መታበይ (@AbiyAhmedAli ) ለምክርም ለዝክርም የማይሆን ለመሁኑ ምስክርነት ይመስለኛል። ከአመታት በፊት የወያኔ የግፍ ሰለባ የሆኑት እንቁው አባታችን ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ በኢትዮጵያን ሪቪው ጋዜጣ ላይ ያሰፈሩት ሀቅ ዛሬም ህያው ነው።

Ethiopian review በሚባል ጋዜጣ በ June 1992 A surgeon's crusade for the rights of Amhara በሚል ርእስ
Feb 26, 2023 4 tweets 1 min read
"የአጤ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱን ምስል ሲያይ የሚደሰት እንዳለ ሁሉ የሚከፋውም ሰው ስላለ የአድዋ በአል ሲከበር ጋዜጠኞች የነሱን ምስል በፍፁም እንዳታሳዮ"

አበባው ታደሰ! Image ለዚያ ነበር ለካ በኦቦ ቀጀላ መርዳሳ GUMII BALAL ላይ የመከላከያ አባላቶች አብረው ሲያሽቃብጡ ያየነው?

የአማራ ወጣት መከላከያን በመቀላቀል የሚያተርፈው ምንም ነገር የለም ስንል ለነበረው ምስክሩ ይሄው ነው!
Sep 15, 2022 15 tweets 2 min read
ታሪክን ወደኋላ
የጅቡቲ ነገር ትዝ ቢለን

የኢትዮጵያ ኤርትራ ጦርነትን ለማስቆም የተደረጉ ከነበሩ ይፋዊ ያልሆኑ ድርድሮች መካከል አንዱ በሳዑዲ አረቢያ ንጉስ አማካኝነት ፕሬዝዳንት ኢሳያስና ጠሚ መለስ መካከል የተፈረገው ድርድር ነበር። የጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ጉዞ ሽፋን ዜና አዲስ የተገነባውን የኤምባሲ ህንፃ ማስመረቅ ነበር።

ያ ጦርነት የህወሀትን ህንፍሽፍሽ ቁጥር ሁለት ያመጣ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ በጦርነቱ በሚከተሉት ፖሊሲ ምክኒያት ቅራኔ ነበር።
Sep 15, 2022 4 tweets 2 min read
You know (general) Hasen Keremu?
A face and force in the resistance struggle against the first invasion of Woyane around a place called ወርቄ in North Wollo.

He is still a force in the struggle when for the second round of invasion by TPLF in that part of the country. Where is he now?

Just leave your comfort zone and drive 523 km from Addis to Wollo and witness the reality.

His area is ransacked recently and houses are burned down and their cattle are expropriated by Woyane for the second time.

Did they not fight back?
Jun 24, 2022 4 tweets 1 min read
The plea of a dying Amhara girl in the Wollega massacre!
========
"I won't be an #Amhara ever again" she pleaded to her killers but her plea was lost in vain.
A survivor's testimony!
"I found myself in a pile of corpses. I looked up and saw a girl (approximately 6 years old) surrounded by six gunmen. Although I was there, they did not notice me because they considered me one of the corpses."

They talk to the baby in Amharic;
Then they all laughed until their voices echoed in the abyss.
Jun 24, 2022 4 tweets 1 min read
የወለጋ ጭፍጨፋ ግፍ!
"ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም"
የ 6 ዓመቷ ህፃን ከወለጋ

"ራሴን በተረፈረፉ ሬሳዎች ውስጥ አገኘሁት። ካንገቴ ቀና ስል አንዲት ህጻን (በግምት 6አመት) በ6ታጣቂዎች ተከባለች። እኔ እዛው አጠገባቸው ብሆንም ከተረፈረፈው ሬሳ እንደ አንዱ ስለቆጠሩኝ አላስተዋሉኝም።
ህጻኗን ባማርኛ ያናግሯታል፤ ከዛ ሁሉም ባንዴ ድምጻቸው የገደል ማሚቶ እስኪያስተጋባ ይስቃሉ። በመጨረሻ ህጻኗ ጮክ ብላ ይሄንን ስትል ሰማኋት
"ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም"።
Jun 23, 2022 4 tweets 4 min read
The names of the 282 Amhara who were mercilessly slaughtered like a chicken in the Oromia regional state in Wollega are released.

Check the detail.
#RedLegacy
#AmharaGenocide
#AmharaUnderAttack
#StateSponsoredAmharaGenocide ImageImageImageImage ImageImageImageImage
Jun 23, 2022 5 tweets 3 min read
This video shows how Dr @AbiyAhmedAli discusses the idea of demography. This discussion was made one year before his election to the premier position. At this moment He was unknown to many in the politics of Ethiopia. In the video, Dr @AbiyAhmedAli 's super hate towards #Amhara was shown.

For Long OLFites and Jawarian were known to call #Amhara residents who were relocated by the Derg regime relocation program in Oromia as settlers, newcomers, and strangers.
Jun 22, 2022 5 tweets 2 min read
The security detail of Wollega massacre!
The massacre started early in the morning around 8:30 am local time & continued for about seven hours late in the afternoon.

During these hours no security personnel is available in the area.

Amhara residents made a life-saving call. The perpetrators did all that they seek in that area and left to the nearest localities.

The massacre survivors indicated the security forces arrived after the OLF_Shene left the area.

Not a single individual was saved.

Recently Dr @AbiyAhmedAli claimed on national TV that
Jun 21, 2022 36 tweets 11 min read
Thread!
The silent genocide against the people of #Amhara in Ethiopia
=================
On June 9, 1991, OLF with the help of TPLF started slaughtering the people of #Amhara in Arsi at a place called #Arbagugu and #Bedeno

Read this report :– Link 👇👇👇

ethiopians.com/arsima.html Since then thousands of #Amhara perished by joint forces of #TPLF & #OLF.
Bekaku Atnafu Taye made detailed research about the massacre.
Ethnic cleansing in Ethiopia
Journal of peace research by Author from Kotebe Metropolitan University in Addis Ababa researchgate.net/publication/32…
Jun 20, 2022 19 tweets 3 min read
የአማራ ህዝብ ጭፍጨፋ ተጠያቂነት ከዶር አብይ አህመድ ራስ ላይ አይወርድም!
==================
ለውጡ የመጣ ሰሞን የወያኔን መንግስት ለመዋጋት ነፍት አንስተው እየተዋጋን ነበር ይሉ የነበሩ ሁለት ሀይሎች ወደ ሀገር እንዲገቡ ተፈቅዶ ነበር። 1) የግንቦት ሰባት አባላቶችና ተዋጊዎች ሲሆኑ
2) የኢነግ ሸኔ ታታቂዎች ነበሩ።
የግንቦት ሰባት ታጣቂዎች ጦራቸውን አውርደው ለተሀድሶ ካምፕ ገቡ። ግንቦት ሰባት ኤርትራ በረሀ በነበሩበት ሰአት አብዛሀኛው አባላቶቻቸው የአማራ ልጆች ነበሩ።
Jun 20, 2022 4 tweets 1 min read
የአማራ ህዝባችን ሰቆቃ ይቆም ዘንድ ከተፈለገ የሁለት ነገሮችን እንቆቅልሽ መፍታት ግድ ይላል

1) የብልፅግና የኦሮሚያና የቤኒሻንጉል አስተዳደር እስካለ የህዝባችን ግድያ አይቆምም። ግድያና ማፈናቀሉ በብልፅግና የመንግስት መዋውር የሚደገፍ ስለሆነ 2) የአማራ ህዝብ ከክልሉም ውጪ ሆነ በክልሉ ውስጥ የሚደርስበትን በደል ለመመከትና ለመከላከል እንዳይችል ብአዴን/አዴፓ የሚባሉ የዘመን ጉዶች ህዝባችንን እጅ ከወርች አስረው ምንም እንዳይሰራ፣እንዳይደራጅና እንዳይመክት አድርገውታል።
Jan 7, 2022 8 tweets 3 min read
“ጀግና ሕዝብ - በቀኝ እጁ ድልን የሚጨብጥ፣ በግራ እጁ ይቅርታና ምህረትን የሚቸር ነው!”
ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ
====
This is the way how our people have been tricked and played in politics over and over and over again. As you think such kind of political insanity on the perception and perspective of #Amhara, you will be disgusted and sick to your essence how our people always allotted as a sacrifice lamp for the power sustenance and continuity of inept politicians who are morality unfit and purposefully disgruntled.