ሰላህ | Selah Profile picture
Program Manager in a Non-profit
Aug 29, 2020 12 tweets 2 min read
በልምጭ ዲፕሎማሲ የኢትዮጵያን እጅ ለመጠምዘዝ መሞከሩ ድካም እንጂ ምንም አያመጣላቸውም:: በ2019 አሜሪካ ለኢትዮጵያ ያደረገችው ድጋፍ አጠቃላይ 1 ቢሊዮን ዶላር ነው:: አብዛኃኛው ለሰብዓዊ ተራድኦ የዋለ ነው:: አምባሳደሩ በግላቸው ተጨማሪ የእርዳታ 1/ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ፈሰስ እንዲደረግና የትራምፕ አስተዳደርም ወደ ኢትዮጵያ ትኩረት እንዲያደርግ በዚያው ዓመት 3ጊዜ ወደ ዋሽንግተን ተመላልሰው: በአካል ተገኝተው ወትውተዋል:: አሁን ተከለከሉ እየተባለ የምንሰማቸውን ዘርፎች (ሴክተሮች) እንይ 2/