IYOBA 🇪🇹🇪🇷 Profile picture
'We Have To Live The Dream, Not Just Dream' - @Iyoba4u; Advocating for The Grand #Ethiopia'n Renaissance Dam (#GERD) 💚💛❤️
Lulu G 🇪🇹❤🇪🇹 Profile picture Trending Ethiopia Profile picture 2 subscribed
Nov 20, 2023 5 tweets 2 min read
1/5
ለመጀመሪያ ጊዜ በታንዛንያዋ ከተማ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው የሰላም ድርድሩ ላይ ተሳታፊ የሆነው ድሪባ ኩምሳ፣ በመካሄድ ላይ ስላለው የሰላም ድርድርን በተመለከተ ከደጋፊዎቹ ጋር በዙም አማካይነት ባደረገው አጭር ቆይታ ...
bbc.com/amharic/articl… 2/5
... ዝርዝር ነገር ከመናገር ተቆጥቦ “እየተናገርኩ ያለሁት ሻይ ሰዓት ላይ ነው” ብሎል።

“አሁን እየተካሄደ ስላለው ድርድር ይህ ነው፣ ያ ነው ማለት አልፈልግም። ነገር ግን ትልቅ ፈተና እንዳለብን ማወቅ አለባችሁ” ሲልም መልዕክቱን አስተላልፏል።
Feb 24, 2023 11 tweets 2 min read
1/11
#ፈታ_እንበል 😅

ሰሞኑን ሰው ሁሉ በ19 ሚሊዮን ብር ስለተገዛው አዲሱ ባስ ሲያወራ ለምን ሄጄበት አልሞክረውም ብዬ ዛሬ ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ ሄጄ ነበር።
...
ባስ ስቴሽኑ ጋ የደረስኩት ከጠዋቱ 12 ሰአት ሲሆን ከተደረደሩት ውስጥ አንዱን መርጩ ገባሁ 2/11
በር ላይ ሚኒ ስከርት የለበሰች አስተናጋጅ በፈገግታ ተቀብላኝ ጉንጬን ከሳመችኝ በኋላ ስልኳን ሰጥታኝ ወደ ውስጥ አስገብታ ወንበር አስያዘችኝ።
...
m.facebook.com/story.php?stor…