@Solution😷 Profile picture
#StayTrueToYourself Simply #Ethiopian. Retweets are mostly FYIs. Likes are for good deeds/ideas not for people. Best Verse: 'ጊዜ ለኩልክሙ'
May 9, 2020 4 tweets 1 min read
ህግ ሁለት ገጽታ የለውም። ስንፈልግ የምናከብረው ስንፈልግ የምንጥሰው መሆን የለበትም። እኛም የምንታገለው ይሄንን ኢ-ፍትሀዊ አካሄድና መጠላለፍ ለማስቀረት ነው። ሰሞኑን የሚሰሙት ነገሮች ግን ይህ አካሄድ እንደቀጠለ ነው የሚያመላክቱት።👇 እውነቱን ለመናገር ግን የአዲስ አበባ መስተዳድር የመስቀል አደባባዩን ፕሮጀክት ለምን ሚስጥር አደረገው?! ከዚህ በፊትም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተመሳሳይ ጥያቄ አቅርባ እንደነበረ ይታወሳል። ጉዳዩ ግን ለህዝቡ ይፋ ሳይደረግና
Apr 30, 2020 5 tweets 2 min read
አከራይና ተከራይን በተመለከተ የአስቸኩዋይ ጊዜ አዋጁ የፈጠራቸው ክፍተቶች።
ተከራዮች የአስቸኩዋይ ጊዜ አዋጁን ተገን አድርገው ተከራዮች አከራዮችን በማሰቃየት ላይ ናቸው። 1. ከውጭ አገር ተመልሰው ቤታቸው ማረፍ የፈለጉና አስቸኩዋይ ጊዜ አዋጁ ከመታወጁ በፊት ቤታቸው እንዲለቀቅላቸው ጠይቀው በመሀል አዋጁ በመውጣቱ ተከራዮቹ አንለቅም በማለታቸው ገንዘባቸውን በሆቴል ጨርሰው ፍትህ አተው የሚንገላቱ ዜጎች አሉ።
Jan 17, 2020 4 tweets 1 min read
Part 1
Jan 15, 2020 4 tweets 1 min read
Whattttt the heck does that mean...?!?! @pm is like...

"የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በኖቤል ሽልማቱም ሆነ ኢትዮጵያን በተመለከተ የተናገረው ንግግር ተግባራዊ መሰረት እንደሌለው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሊያውቁት ይገባል...