My Authors
Read all threads
@ethiotelecom በክርስትያኑም በሙስሊሙም ቀረጥ የሚተዳደር ድርጅት ቢሆንም ለክርስትናና ለእስልምና በዓላት የሚለቃቸው የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክቶች ፍጹም የተለያዩ ናቸው። በቀጣዮቹ ትዊቶች ምስል እንደምታዩት ... 👇
👉የሙስሊም በዓላት ሲሆኑ በጥቅሉ በዓሉ የሠላም የፍቅር እንዲሆን በመመኘት ያልፈዋል። ተደራሹንም «የእስልምና እምነት ተከታዮች» በሚል ራሱን በማይጠቀልል መልኩ ያስቀምጣል። «እኛ» የሚል ነገር አያስገባም። 👇
👉የክርስትና በዓል ሲሆን ደግሞ መልዕክቱን መንፈሳዊ ቃና ያላብሰዋል። እምነቱን የሚጋራ እና የሚሳተፍበት መሆኑን በሚጠቁም መልኩ «እኛ» የሚል ቃና ይጨምርበታል። («የሕይወት ተስፋችን እንዲለመልም» እንደሚለው) ይህ ግልጽ መድልዎ ነው!👇
👉ይህንን የምለው «ክርስትያን ወንድም እኅቶቼ ለምን መልካም ምኞት ተበረከተላቸው» በሚል አይደለም። በፍጹም! ጉዳዩ የእኩልነት እና የመርህ ጉዳይ ስለሆነ ነው። አገር የምትሠምረው በፍትህ እና በእኩልነት ነው። በመድልዎ አይደለም።👇
👉የመንግሥት ተቋማት ገለልተኛ መሆን የሚጠቅመው ሙስሊሙንም ክርስትያኑንም ሌላውንም ነው! አግላይ መሆናቸው የሚጎዳው ሁላችንንም ነው! እናም ሁላችንም «ተዉ» ልንል ይገባል! ተቋማት ልጅና የእንጀራ ልጅ እንዲኖራቸው አንፈቅድም! ዛሬ ትናንት አይደለም!
Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh.

Enjoying this thread?

Keep Current with Isaac Eshetu

Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

Twitter may remove this content at anytime, convert it as a PDF, save and print for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video

1) Follow Thread Reader App on Twitter so you can easily mention us!

2) Go to a Twitter thread (series of Tweets by the same owner) and mention us with a keyword "unroll" @threadreaderapp unroll

You can practice here first or read more on our help page!

Follow Us on Twitter!

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!