, 6 tweets, 4 min read
My Authors
Read all threads
Thread

በ‐#ሞጣ ሽብር የተቃጠለው ሙባረክ መስጊድ ኢማም በወቅቱ ከሌላ አንድ ሰው ጋር ባሉበት ነበር ሽብር ፈጣሪው ቡድን መስጊዱን ማቃጠል የጀመረው። ሁለቱም በመስኮት ዘለው በመውጣት ሕይወታቸውን ባያተርፉ ከመስጊዱ ጋር ተቃጥለው በሞቱ ነበር።
መስጊዱን ማዳን ያልቻሉት ኢማም ከመስጊዱ ዘለው ከወጡ በኋላ ቤተሰባቸውን ለማዳን መኖሪያቸው ሄዱ። ሽብርፈጣሪዎቹ ወደቤታቸው መጥተው ከነቤተሰባቸው ቤቱን ለማቃጠል የእንጨት ክምር ለኮሱ። እሳቱ ቤታቸው ሳይደርስ ጎረቤቶቻቸው ስላጠፉት ሁሉም ተረፉ!
በዚያች አስፈሪ ምሽት ብዙ ጉድ ተፈጽሟል... ሁሉም ግን የተፈጸመው አስቀድሞ በተደረገ ዝግጅት መንገድና ኔትወርክ በተዘጋበት፣ ፖሊሶችም አብረው በተሳተፉበት እጅግ አስነዋሪ መንገድ ነበር። በጥባጮቹም በጭራሽ በቁጥጥር ሥር አልዋሉም።
ኢማሙ ነገሮች ከተረጋጉ በኋላ ረብሸኞቹ «ተርፈሻል እንዴ? ያረርሽ መስሎን ነበር» እያሉ ያላግጡባቸው እንደነበር፣ «ገና ጀመርነው እንጂ አልጨረስንም» እያሉ ይዝቱባቸው እንደነበር፣ ልዩ ኃይል ተሠማርቶም እንኳ ዛቻና ፉከራው እንዳልቆመ ጠቅሰዋል።
የክልሉ መንግሥት ረብሸኞቹን ለፈጸሙት ወንጀል ተጠያቂ በማድረግ ፈንታ ወደሙስሊሙ ማላከክ መምረጡን ስናይ አሁንም በአማራ ክልል ያሉ ሙስሊሞች ሕይወት አደጋ ውስጥ እንደሆነ እንረዳለን! ለዚያም ነው ነጋ ጠባ ስለ #ሞጣ እየጮህን ያለን!
Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh.

Enjoying this thread?

Keep Current with Isaac Eshetu

Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

Twitter may remove this content at anytime, convert it as a PDF, save and print for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video

1) Follow Thread Reader App on Twitter so you can easily mention us!

2) Go to a Twitter thread (series of Tweets by the same owner) and mention us with a keyword "unroll" @threadreaderapp unroll

You can practice here first or read more on our help page!

Follow Us on Twitter!

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just three indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!