My Authors
Read all threads
Thread below
እኒህን ሰዎች ስማቸውን ወደፊት እንፈልገዋለን፤ ባይሆን በባህሪ አይደንቲፋይ ማድረግ ይከብድ አይመስለኝም...
.
👉 በቀድሞው ሥርዓት ውዳሴ የተጠመዱ፤
.
👉 ለቀደሙ በደሎች ዛሬ ላይ አጋር የሚሆኑ፤
.
👉 እኩልነትን በተግባር የሚቀናቀኑ፤ 👇
👉 የመላውን ዜጋ አገር የአንድ ሃይማኖት የአንድ ባህል ርስት አድርገው የሚመለከቱ፤
.
👉 ኢትዮጵያ ከእነሱ ውጭ ባለ ሃይማኖት እና ባህልም ጭምር ስትገለጽ የሚኮሰኩሳቸው፤
.
👉 ሌላውን እንደመጤ ራሳቸውን እንደኦሪጅናል የሚቆጥሩ፤ 👇
👉 ራሳቸውን የዜግነት እና የብሄራዊ ስሜት መለኪያ እና ደረጃ መዳቢ አድርገው የሚያዩ፤
.
👉 የቀደመው የታሪክ ትርክት ላይ ጥያቄ ወይም ተቃውሞ ያነሣን ሁሉ በአገር አጥፊነት፣ በባንዳነት፣ በዘረኝነት የሚፈርጁ፤ 👇
👉 የሃይማኖት እኩልነትን ከእነ ምልክቶቹ እና መገለጫዎቹ በዳቦ ስም የሚቃወሙ፤
.
👉 የሌላ ባህል፣ ሃይማኖት፣ ብሄር ወዘተ ሰዎች ወደቢሮክራሲው መምጣታቸውን እንደሥጋት ቆጥረው ለመድፈቅ የሚሠሩ፤ 👇
👉 አገራዊ ሀብትን እና ተቋማትን ተጠቅመው የራሳቸውን ባህል፣ ሃይማኖት እና ማንነት አላግባብ በመጠቀም ዶሚኔት የሚያደርጉ፤
.
👉 ከቀድሞው ዘውዳዊ ሥርዓት ቅጥያዎች ጋር ተደራጅተው በግልጽም በህቡእም የሚታገሉ፤
.
ወዘተ 👇
እኒህ ባህርያት ያሉባቸው ቡድኖች በሙሉ «የዱሮውን ሥርዓት ለመመለስ ቀጥታ እየታገሉ ነው» ማለት ባይቻልም ጥቅል ሂደቱን ግን በሐሳብም በተግባርም የሚደግፉና መደላደያውን የሚያመቻቹ፣ የርዕዮተዓለማዊ ድጋፍ መሠረቱ ናቸው።

#አሃዳዊነት #አሃዳዊያን
Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh.

Enjoying this thread?

Keep Current with Isaac Eshetu

Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

Twitter may remove this content at anytime, convert it as a PDF, save and print for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video

1) Follow Thread Reader App on Twitter so you can easily mention us!

2) Go to a Twitter thread (series of Tweets by the same owner) and mention us with a keyword "unroll" @threadreaderapp unroll

You can practice here first or read more on our help page!

Follow Us on Twitter!

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!