አይን እና ጆሮ የሆነን የከተማችን ነዋሪ በአንድ ቀን ውስጥ ባደረገው ከ2000 በላይ ጥቆማዎች የፀጥታ ሃይሉን ስራ በማገዙ በራሴ እና በከተማ አስተዳደሩ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። አጋርነቱም ጠንክሮ እንዲቀጥልም እጠይቃለሁ ። 1/4
በዚህ ሁለት አመት የለውጥ ጊዜ ውስጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 240 ለሚሆኑ የህወሃት አባላት፣ የህወሃት አባላት መሆናቸውን እያወቀ ሃላፊነት ሰጥተን አብረን እየሰራን እንገኛለን። 2/4
ከእንዚህም ውስጥ የህገወጡ እና የእብሪተኛው ህወሃት ቡድን ተዕልኮ አቅፎ ከያዛቸው እና ደሞዝ ከሚከፍላቸው ህዝብ በልጦባቸው በህዝብና መንግስት ላይ ክህደት በመፈጸም የከተማችንን ሰላም ለማደፍረስ የተለያየ የክፋት እና የሽብር እንቅስቃሴ... 3/4
ሊያያደርጉ የነበሩት 10 የህውሃት አባላት የሆኑ የከተማችን አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከተማ አስተዳደሩ ሃላፊነት ሲሰጣቸው እንዲህ አይነት ክህደት በሃገር ይፈጽማሉ ብሎ አልጠረጠራቸውም ነበር።
በጥቆማ የመጡ ሌሎችንም እያጣራን ነው። 4/4

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with Adanech Abiebie

Adanech Abiebie Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!