ከአማቾቹ ጀርባ!

የማይካድራው አሰቃቂ ጭፍጨፋ በገለልተኛ ወገኖች እንዲጣራ በተደጋጋሚ ጥሪዎች ቢደረጉም የአብይ ቡድን ፈቃደኛ አልሆነም፥ ልክ ለድርድር እንዳልሆነው ሁሉ።
ጤነኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው ለምን? ብሎ መጠየቅ ከቻለ መልሱ ግልፅ ነው።
ወንጀሉም አዲስ አይደለም። ባለፉት 2 ዓመታት በርካታ ተመሳሳይ ጭፍጨፋዎች ተመዝግበዋል። ሁሉም ግን ከትግራይ ውጪ ናቸው። ጭፍጨፋዎቹ ሲካሄዱና ተማሪ ሴቶች ታግተው አድራሻቸው ሲጠፋ የኢ/ት ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አብይ ጎን ቆሞ ሲያስተባብል ነበር።
"የተሰጣቸው ሃላፊነት" የሚጠይቀውን ለህዝብ መብት መቆምን ትተው ቲቪ ላይ እየተቅለሰለሱ ለአብይ መንግስት ጥብቅና ሲቆሙ ያየናቸው ዳንኤል በቀለ ልክ እንደነ ብርቱካን ሚዴቅሳ በአብይ ምርጫ የተሾሙ ናቸው። ስለዚህ ለአብይ መቆማቸው አይገርምም።
የማይካድራን ጭፍጨፋ በገለልተኛ አካላት እንዲጣራ የትግራይ መንግስትን ጨምሮ ከመላው ዓለም ጥሪ ቢደረግም አምኔስቲም ሆነ አቶ ዳንኤል የሚመሩት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጥሪውን አልተቀበሉም። ሁለቱም በአብይ የተፃፈን ድርሰት ነው ያተሙት። ለምን?
ዳንኤል በቀለ ለአብይ ንግስና ሎሌ ተመርጠው ከተሾሙት አንዱ መሆኑ እንዳለ ሆኖ፥ የአምኔስቲ ኢንቴርናሽናል አባል ከሆነውና ከአምኔስቲ ሪፖርቱ ጀርባ እንዳለ ከሚታማው ከነፃነት ደምሴ ጋር በጋብቻ የተሳሰረ ነው። የጋብቻ ትስስሩ መብት ነው
የኢ/ያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽነሩ ዳንኤልና የአምኔስቲ ኢንተርናሽናሉ ነፃነት ግንኙነት ከጋብቻ ባሻጋር ፖለቲካዊ ዝምድናም አለው። በ1997ቱ ምርጫ ጊዜ ይሰሩባቸው የነበሩ NGOዎችን ተጠልለው ህግ ወጥ ተግባራት አድርገዋል በሚል መንግስት አስሯቸው ነበር።
"የሰብአዊ መብት ተሟጓቾች ነን" የሚሉት አማቾቹ እስር ቤት ድረስ የወረዱበት፥ ፀረ ህወሓት የሆነ አቋምም አላቸው። ህወሓትን መቃወም አሁንም መብታቸው ነው። ችግሩ በሰብአዊ መብት ተሟጋችነት ስም ለግል ቂምና ፖለቲካዊ ፍላጎት ማልያ ለብሶ መጫወቱ ነው
በትግራይ ህዝብ ባህልና ታሪክ ተደርጎ የማያውቅ ዓይነት ጭፍጨፋ በማይካድራ ሲደረግና ትግራና የተቀረው ዓለም በገለልተኛ ወገን ይጣራ ሲሉ አብይ እምቢ ሲል፤ ዳንኤልና ነፃነት የሚመሩዋቸው ተቋማት፥ ከአደጋው አምልጠው ሱዳን የገቡ የዓይን እማኞች
የሰጡዋቸውን ምስክርነቶች ከግምት ሳያስገቡ፥ የአብይን ትርክት ብቻ ማተማቸው በማይካድራ የተጨፈጨፉት ዜጎች፥ የአብይን ርካሽ የፖለቲካ ዓላማ ለማሳካት መታረዳቸውን እንድናምን ይገፋናል። አብይ፥ ዳንኤልና ነፃነት
ዓለም በገለልተኛ ወገኖች እንዲጣራ ያቀረበውን ጥሪ እስካልተቀበሉና ከጭፍጨፋው ያመለጡ ሰዎች ድምፅ እንዲሰማ እስካልፈቀዱ ድረስ፤ ሶስቱም በጋብቻ፥ በፖለቲካ፥ በቂምና በጥቅም ተዛምደው የሰሩት ሴራ ነው በሚል እምነት እንድንፀና እንገደዳለን።
"በማይ ካድራ የተፈጠረው ግድያ በገለልተኛ ወገን መጣራት ይገባዋል። በትግራይ ሰውን በገጀራ የመግደል ባህል ታይቶም፥ ተሰምቶም አያውቅም"
- ዶ/ር ደብረፅዮን የትግራይ ፕረዚዳንት
"ነጭ ውሸት ነው። በትግራይ ህዝብ መሬት እንደዚህ ዓይነት ተግባር ለፈፀም ቀርቶ ሊታሰብም አይችልም።
ሰው በትውልዱ ሳይሆን ሰው በመሆኑ የሚከበርበት ክልል ነው። ይሄ የቆየ ነው። አሁንም ያለ ነው። የሚቀጥልም ነው"
- ዶ/ር ደብረፅዮን ፕሬዝ. ትግራይ

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with #StopWarOnTigray

#StopWarOnTigray Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @Brinnium

24 Nov
የመቐለ ህዝብ ኖዋሪ እስከ 500ሺ ይገመታል። "በታንክ እንደበድባለን፥ ለቀህ ውጣ?" ይህ ሁሉ ህዝብ ወዴት እንዲሄድ ነው? እንዲሁ እዛው ሆኖም ብዙ ነገር ተዘግቶበት እኮ ተቸግሯል። ህፃናት፥ አረጋውያን፥ ህሙማን፥ አካል ጉዳተኞችም የከተማው አካል ናቸው
በዛ ላይ አብይ፥ ኢሳያስና ኢምሬትስ እየተፈራረቁ፥ በመሬትና በሰማይ የትግራይን ምድር እየደበደቡት ነው፤ የመቐለ ህዝብ ወጥቶ የት እንዲሄድ ነው የተፈለገው? ጉድ እኮ ነው!
በርግጥ ዓላማው ግልፅ ነው፥ በአንዳንድ ከተሞቻችን ላይም እየተተገበረ ነው
የትግራይን ህዝብ ማንበርከክ፥ ማጥፋት በሃይለስላሴና ደርግ አልተሳካም። አሁንም አይሳካም። የሚያሳዝነው በስልጣንና በመሬት ባበዱ ሃይሎች ሰበብ የሚፈሰው ደምና የሚጠፋው ህይወት ነው። ዕብዶቹና ደጋፊዎቻቸው ይወድቃሉ።
ፍትሃዊ ትግል ያሸንፋል።
Read 4 tweets
23 Nov
#TigrayTweeps
ፀላእትና መበገሲኡ ዘይፍለጥ፥ ዓቐን ዘይብሉ ፅልኢ ተሸኪሞም ንትግራዋይ ከበሳብሱ፥ ተኽኢሎም ድማ ዘርእና ከብርሱ፤ ኩለ መዳያዊ ኲናት ኣዊጆምልና ይርከቡ። ንዚ ብኹሉ መዳይ ዝተኸፈተልና ኲናት ንምምካት ድማ ብኹሉ መዳይ ክንቃለሶ ኢና።
ስለዝኾነ ድማ ትዊተር ሓደ ዓብዪ መቃለሲ ሜዳ ሙኻኑ ተረዲእና ኣፀቢቕና ክነጥፈሉ ይግባእ። ፀላእትና ተኣኻኺቦም ኣብ ልዕለና ኲናት ዝኸፈትሉ "ምኽንያት" ዲሞክራሲያዊ መሰልና ተጠቒምና መረፃ ብምክያድና እኳ እንተኾነ ንዙይ ተጎዝጒዞም ዘርእና ከጥፍኡ
ይህንደዱ ከምዘለው ንዓለም ግልፂ ንገበሮ። እዙይ ንምግባር ትዊተር ፅቡቕ መድረኽ እዩ። ኣፀቢቕና ንጠቐመሉ።
እቲ ሓቂ ናትና፥ ተወረርቲ ንሕና፥ ዝስደድ፥ ዝሕረድ፥ ብዘርኡ ምኽንያት ዝእሰርን ዝበሳበስን ዘሎ ህዝብና ሙኻኑ ዓው'ልና ንዓለም ነፍልጥ።
Read 7 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!