ለአማራው ነሆለል

ምርጫው የሚወክሉንን የምንመርጥበት እንጅ የሚያስተዳድሩንን የምንመርጥበት አደለም

ለመተዳደር ከአስተዳዳሪያችን በፊት የተስማማንበት መተዳደሪያ ያስፈልገናል

የተስማማንበት መተዳደሪያ በሌላት የብሄሮች ሃገር የምትመርጠው
1/5
የሚወክልህን የብሄር ተወካይ እንጅ የሚያስተዳድረንን አደለም

አንተ ባይገባህ የገባቸው ግን የሚወክላቸውን የሚከራከርላቸውን የብሄር ተወካያቸውን መርጠው እንደሚልኩ አትጠራጠር

እኔ የሁሉም ተወካይ ነኝ የሚሉህ ካሉ የሁላችንም የሆነ ነገር

2/5
በሌለበት ሜዳ ነው የሁላችሁ ነን የሚሉህ

ጠንቀቅ ብለህ መርምር ፡ዛሬ አገር ፣ዜግነት የሚሏቸው ነገሮች ከኢትዮጵያ ስትወጣ የምትጠቀምባቸው የፓስፖርት የስራ ቋንቋ እንጅ ፡ባለመሬት ሆነህ የምትኖረው በክልልህ ፡የምትጠራውም በብሄርህ ነው

3/5
የምትጠቀምባቸው የፓስፖርት የስራ ቋንቋ ናቸው እንጅ ፡ባለመሬት ሆነህ የምትኖረው በክልልህ ፡የምትጠራውም በብሄርህ ነው

ይህ ምርጫ የብሄረሰብ አለቆች የሚመረጡበት እንጅ የዜጎች ምርጫ አደለም ፡አውቀኽው ግባ

4/5
በዜግነቴ የትም እንዳሻኝ ብሎ ነገር በሌለበት የማይወክሉህን መምረጥ ከምርጫው በኋላ ያለውን ክርክር በፎርፊ መሸነፍ መሆኑን ከአሁኑ ልብ በል።

ዜጋ እና ሃገር ምርጫው ውስጥ የሉም። ምርጫው የብሄር ተወካዮችን መርጦ መላኪያ ነው

አበበ በለው

5/5

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with 🌡#Mike

🌡#Mike Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @Mike_antso

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!