ለመከላከያ ሰራዊት የሚደረግ ድጋፍ እንደ ግዴታ እንጂ እንደ ችሮታ መታየት የለበትም!!
በቢሾፍቱ የመከላከያ ኮፖርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተን ለ🇪🇹 ክብርና ሉዓላዊነት ዋጋ የከፈሉ የኢትዮጵያን የቁርጥ ቀን ደራሽ ልጆችን ጎብኝተናል። 1/4 ImageImageImage
እንደ ከተማ አስተዳደር 15 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸዉን የተለያዩ የህክምና የቁሳቁስ ድጋፎችንም አበርክተናል። 2/4 ImageImageImageImage
በማዕከሉ በጤና ባለሙያነት አገራችሁን በሙያችሁ ጭምር እያገዛችሁ ያላችሁ ባለሙያዎቻችንም ክብር ይገባችኋል ። በቀጣይም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ ማናቸውንም አይነት ድጋፍና ክትትሎች ለማድረግ ወደ ኃላ አንልም። 3/4 Image
ሁላችንም እነዚህን ጀግኖች በሞራል ጭምር አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል።
ሌሎችም ለመከለከያ ሰራዊት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው መቀጠል ይገባቸዋል።
አካባቢህን ጠብቅ፣
ወደ ግንባር ዝመት፣
መከላከያን ደግፍ።
#ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! 4/4

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with Adanech Abiebie

Adanech Abiebie Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @AdanechAbiebie

9 Nov
ዛሬ ማለዳ ከጀግኖች አዉድማ ግምባር ተገኝተናል!!
በስፍራዉ በጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችንና በልዩ ሀይሎቻችን ላይ የሚታየው እልህና ወኔ፤ ኢትዮጵያዊ አይበገሬነት እጅግ አኩርቶኛል። 1/5 ImageImageImageImage
በተለይም በሴት እህቶቻችን የሰራዊቱ አባላት ላይ የሚታየው የስነልቦና ጥንካሬና ብርታት ልዩ ነዉ። 2/5 ImageImageImageImage
ከጀግኖች ጋር መዋል በራሱ ትልቅ ክብር ነዉ፤ ለኢትዮጵያችን ሉዓላዊነትና ለሕዝቦቿ ክብር ህይወታቸውን ሳይሰስቱ ከሰጡን ብርቅዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ጋር በጀግኖች መገኛ አብሮ መሆን ደግሞ ድርብርብ ሀሴትና ... 3/5 ImageImageImageImage
Read 5 tweets
7 Nov 20
አይን እና ጆሮ የሆነን የከተማችን ነዋሪ በአንድ ቀን ውስጥ ባደረገው ከ2000 በላይ ጥቆማዎች የፀጥታ ሃይሉን ስራ በማገዙ በራሴ እና በከተማ አስተዳደሩ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። አጋርነቱም ጠንክሮ እንዲቀጥልም እጠይቃለሁ ። 1/4
በዚህ ሁለት አመት የለውጥ ጊዜ ውስጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 240 ለሚሆኑ የህወሃት አባላት፣ የህወሃት አባላት መሆናቸውን እያወቀ ሃላፊነት ሰጥተን አብረን እየሰራን እንገኛለን። 2/4
ከእንዚህም ውስጥ የህገወጡ እና የእብሪተኛው ህወሃት ቡድን ተዕልኮ አቅፎ ከያዛቸው እና ደሞዝ ከሚከፍላቸው ህዝብ በልጦባቸው በህዝብና መንግስት ላይ ክህደት በመፈጸም የከተማችንን ሰላም ለማደፍረስ የተለያየ የክፋት እና የሽብር እንቅስቃሴ... 3/4
Read 4 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(