#በሙስሊም ጥልቻ የሚታወቀው ዘመድኩን በቀለ ከትላንቱ የመጅሊስ ጉባዔ በኋላ መጅሊስን ሙፍቲን በተመለከተ ሶስት ጊዜ ተከታታይ ፖስት አድርጓል።
⬇️
#Ethiopia
ዲያቆን አባይነህ ካሴም እንደዚሁ በተከታታይ ሶስት ጊዜ ፖስት ያደረገው ስለ ሙፍቲ ነው ።
ለምን ብለህ ራስህን ጠይቅ
በነገራችን ላይ ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ሙስሊሙም ክርስቲያኑንም ከጎኔ ይሁን ብለው ጥሪ አቅርበዋል
የመጅሊስ ጉዳይ የሙስሊሙ ጉዳይ ሁኖ እያለ ሌላውን አካል መጋበዙ ለምን አስፈለገ የሚለውን እናቆየውና ለምን የሚለውን ግን መጠየቅ ያስፈልጋል !
ትላንት ጎንደር ላይ ሙስሊሙ ቀብር ላይ ቦንብ ሲወረውር ለሁሉም ነው የተወረወረው ።
አሁንም ቢሆን ይህንን ማወቅ እና መረዳት ያስፈልጋል።
በነገራችን ላይ በአሁኑ ሰዓት ሲኖዶሱ ጉባዔ እያካሄደ ነው ። እነሱ ግን ትኩረታቸው መጅሊስ ላይ ነው ።
ለማንኛውም ጉዳዩ ግልጽ ነው ።

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with Ahmed Jibril

Ahmed Jibril Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @ahmedjibril521

May 26
ሰበር ዜና
...
በዛሬው እለት በተካሔደው ጠቅላላ ጉባኤ አዳዲስ ጊዜያዊ #የመጅሊስ ስራ አስፈጻሚዎች የተሾሙ ሲሆን ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ የቀድሞ ስራ አስፈጻሚዎችም ከሀላፊነታቸው ተነስተው ወደ ፈትዋ ም/ቤት ተዛውረዋል።
#Ethiopia
ግንቦት 18/2014
.
በዛሬው እለት በተካሔደው ጠቅላላ ጉባኤ አዳዲስ ጊዜያዊ የመጅሊስ ስራ አስፈጻሚዎች የተሾሙ ሲሆን ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ የቀድሞ ስራ አስፈጻሚዎችም ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል።
.. 1/2
ዛሬ የተሾሙት ጊዜያዊ የመጅሊስ ስራ አስፈጻሚ አባላት:-
..
1. ሸኽ ሃጂ ኢብራሂም (ኦሮሚያ)
2. ሸኸ አብዱልከሪም በድረዲን (ደቡብ)
3. ሸኽ አልመርዲ አብዱላሂ (ቤኒሻንጉል)
4. ዶ/ር ጀይላን ገለታ (ኦሮሚያ)
5. ሸኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ (አዲስ አበባ) 1/3
Read 6 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Don't want to be a Premium member but still want to support us?

Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal

Or Donate anonymously using crypto!

Ethereum

0xfe58350B80634f60Fa6Dc149a72b4DFbc17D341E copy

Bitcoin

3ATGMxNzCUFzxpMCHL5sWSt4DVtS8UqXpi copy

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(