Ahmed Jibril Profile picture
ሙስሊም ማለት የሠላም ሃይማኖት ነው Muslim is a religion of peace
May 27, 2022 5 tweets 2 min read
#በሙስሊም ጥልቻ የሚታወቀው ዘመድኩን በቀለ ከትላንቱ የመጅሊስ ጉባዔ በኋላ መጅሊስን ሙፍቲን በተመለከተ ሶስት ጊዜ ተከታታይ ፖስት አድርጓል።
⬇️
#Ethiopia ዲያቆን አባይነህ ካሴም እንደዚሁ በተከታታይ ሶስት ጊዜ ፖስት ያደረገው ስለ ሙፍቲ ነው ።
ለምን ብለህ ራስህን ጠይቅ
May 26, 2022 6 tweets 2 min read
ሰበር ዜና
...
በዛሬው እለት በተካሔደው ጠቅላላ ጉባኤ አዳዲስ ጊዜያዊ #የመጅሊስ ስራ አስፈጻሚዎች የተሾሙ ሲሆን ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ የቀድሞ ስራ አስፈጻሚዎችም ከሀላፊነታቸው ተነስተው ወደ ፈትዋ ም/ቤት ተዛውረዋል።
#Ethiopia ግንቦት 18/2014
.
በዛሬው እለት በተካሔደው ጠቅላላ ጉባኤ አዳዲስ ጊዜያዊ የመጅሊስ ስራ አስፈጻሚዎች የተሾሙ ሲሆን ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ የቀድሞ ስራ አስፈጻሚዎችም ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል።
.. 1/2