Ambassador General Bacha Debele Buta Profile picture
Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in #Nairobi and Permanent Representative to @UNEP and @UNHABITAT
Nov 23, 2022 5 tweets 1 min read
Ethiopian National Defense Forces is not known for acts of genocide and rape. It’s rather an army that is committed to serve slavishly wherever it goes both at home and abroad. In order to impress certain western merchants of chaos, some squealers have alleged that 50% Tigrayan women were raped. Contrary to these unfounded allegations orchestrated by abhorrent propagandists,
Nov 23, 2022 4 tweets 1 min read
የኢትዮጵያ ሰራዊት በዘር ማጥፋትና አስገድዶ መድፈር የሚታወቅ ሰራዊት አይደለም:: ሰራዊታችን በደረሰበት ሁሉ በአገር ቤትም ይሁን በውጭ አገር እንደ ባሪያ በማገልገል የሚታወቅ ነው:: ከጦርነት አትራፊዎች የፈረንጆችን ልብ ለመማረክ 50% የትግራይ ሴቶች ተደፍረዋል ብለው ለፍልፈዋል ተንከባለዋል:: ከማንም በላይ የትግራይ ህዝብ ሰራዊታችንን የሚያውቅ በመሆኑ ቢታዘባቸ እንጂ የተንከባላዮች ሰለባ አልሆነም::
Oct 5, 2022 4 tweets 2 min read
Most of the wars #Ethiopia encountered are from the currently beleaguered North. The bellicose actions of indigenous traitors and sell outs with “I must rule you” mentality instigated most of them. #TPLFTerroristGroup is also perpetrating on us these inherited traits of high treason and treachery. Their puppeteers are proof of their perfidy.
Oct 5, 2022 4 tweets 1 min read
ኢትዮጵያን ከገጠሟት ጦርነቶች ብዙዎቹ በዚሁ አሁን ጦርነት በሚካሄድበት በሰሜን በኩል ነው። በሰሜን ከገጠሙን ጦርነቶች አብዛኛዎቹ “እኔ ካልገዛኋችሁ” በሚሉ ሀገር በቀል ዕብሪተኞችና ባንዳዎች የተቀሰቀሱ ናቸው። #ህወሃትም በውርስ ያገኘውን የክህደት እና የባንዳነት ተግባር እየፈፀመብን ይገኛል። ለባንዳነታቸው ማረጋገጫ የሚሆኑት ደግሞ ጋላቢዎቻቸው ናቸው።