Sileshi Yilma Reta Profile picture
Media and communication enthusiast
May 30, 2021 6 tweets 3 min read
ይናፍቀኛል 1
#######

ምክንያታዊነት የሚያብብበት፣ በስሜታዊነት መነዳት የሚያከትምበት ጊዜ ይናፍቀኛል።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ ይናፍቀኛል 2
#######

የአድርባይነት ግብዓተ መሬት ይናፍቀኛል። አድርባይነትን ከልቡ የሚጸየፍን ትውልድ ማየት ይናፍቀኛል።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ
Apr 11, 2020 7 tweets 2 min read
"ልየታ" የሚለው ቃል የዜናው ርዕስ እና መሪ አንቀጹ ላይ ያስፈልጋል?

I am just asking to learn.

Insights are welcome.

#Ethiopia #ኢትዮጵያ -1-

ተጨማሪ
********

ወረርሽኙን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶችን አደንቃለሁ። የሁላችንም እገዛ ሊተከልበት ይገባል። ግልጽ ያልሆኑ ነገሮች ሲስተዋሉ መጠየቅ፣ እንዲሁም መፍትሔ መጠቆም መልካም ነው።