Natnael Argaw (PhD) Profile picture
PhD, Father and College Professor
Dec 5, 2022 4 tweets 1 min read
ዛሬ የዩኒቨርስቲ መምህራን እየታሰሩ ነው አሉ?!
እኝህ መምህራን ላለፉት በርካታ ወራት ኑሮ እንኳን በነፃነት ለመመራመር, ተማሪ ፊት በባዶ ሆድ እንድንቀርብ እያስገደደን ነው ሲሉ ቆይተዋል
ጥያቄውን ከመመለስ ይልቅ ወደ እስር መኬዱ አሳፋሪ ነው:: በከፍተኛ ት/ት ተቋም ውስጥ ለ 11 ዓመታት ሰርቻለሁ:: ብዙ መሰጠትን የሚፈልግ ሙያ ነው:: ሰው ፊት በየእለቱ መቆምንም የሚጠይቅ::
አሁን በግሌ በሄድኩባቸው መንገዶች ከመንግስት ደሞዝ ጥገኝነት ብላቀቅም የከፍተኛ ት/ት ተቋም መምህር ብቻ መሆን ምን
May 14, 2021 11 tweets 7 min read
@nimaelbagir's latest report on Tigray is a total lie & against the principle of verification and journalism.
Here's why:
1. She blamed the Ethiopian govt for guarding its citizens in its own territory by saying "the government is visibly flexing control". 1/10
#CNNisFakeNews The Ethiopian govt has every right to ensure the well-being of its citizens in every corner of Ethiopia let alone in a war zone.
#CNNisFakeNews #Ethiopia
2/
May 14, 2021 6 tweets 1 min read
አዎ, ህወሃትን አምርሬ እጠላለሁ!
በወሬ ሳይሆን ስራዬ ባደረሰኝ ቦታ ቀርቤ ስላየኋቸው, ከትንሽ እስከ ትልቅ‼️
1/6
ህወሃት/መራሽ ቡድን ሰው ገድሎ በመኪና ሲጎትት አይቻለሁ
ልጇን የነጠቋት እናት አባይ ፀሃዬ ፊት እራሷን እስክትስት ስትማፀን
የአዲስ አበባ ወንድሞቼ የስናይፐር ሲሳይ ሲሆኑ ነበርኩ
ገና በስራዬ መባቻ በዘረኝነት ክብሬ እስኪነካ ሲሰለል
2/