My Authors
Read all threads
ኦሮሚያ ላይ ግርግር ሲፈጠር የሌላ ብሄር አባላት ላይ አሰቃቂ ጥቃት የሚፈጽሙት፣ የዓይን ምሥክሮች እና የአካባቢው ሰዎች «ከአሁን በፊት አይተናቸው የማናውቃቸው ናቸው» የሚሏቸው ሰዎች በመንግሥት ወታደሮች ሲነኩ አናይም። 1/
👉 ዘግናኝ ግድያዎችን ፈጽመው፣ የንጹሃንን ሕይወት ቀጥፈው፣ የፈለጉትን ንብረት አውድመው ይሰወራሉ። ፖሊሶች ቪዲዮ ይቀርጿቸዋል። ጥይት የሚተኩስባቸው የለም። ሁሉም «ትእዛዝ አልተሰጠንም» ብለው ንፁሃን ሲጠቁ በዝምታ ያልፋሉ። 2/
👉 በሌላ በኩል ተቃውሟቸውን እና ቁጣቸውን ለመግለጽ ወደጎዳና የሚወጡ ኦሮሞ ወጣቶች ሴት ወንድ፣ ወጣት ጎልማሳ ሳይባል በጥይት አናታቸው ይነደላል። ደማቸው ያለስስት ይፈስሳል። ቤታቸው ድረስ ተኪዶ ይገደላሉ። የሚወጡት ፎቶዎች እጅግ ያሰቅቃሉ። 3/
👉 ታዲያ ንፁሃንን በሚያጠቁ ቡድኖች ላይ ቃታ የማይስቡት እና በዝምታ የሚመለከቱት የመንግሥት ወታደሮች አድማ ለመበተን ይህን ያክል ወጣት ሲረፈርፉ ልባቸው የማያዝነው ለምን ይሆን? ምስጢሩ ምንድን ነው? 4/
የፖለቲካ አቋምህ የፈለገውን ይሁን። የኦሮሞ ብሄርተኝነትን መርዘህ ልትጠላም ትችላለህ! ይህ የመንግሥት አካሄድ ጥያቄ ካልፈጠረብህ ግን ሕሊናህን ፀጥ ማሰኘት የቻልክ «ጀግና» ሰው ነህ!

#ኢትዮጵያ #ዐቢይአሕመድ #አሐዳዊነት #ዜጎችንመግደልይብቃ
Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh.

Keep Current with Isaac Eshetu

Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

Twitter may remove this content at anytime, convert it as a PDF, save and print for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video

1) Follow Thread Reader App on Twitter so you can easily mention us!

2) Go to a Twitter thread (series of Tweets by the same owner) and mention us with a keyword "unroll" @threadreaderapp unroll

You can practice here first or read more on our help page!

Follow Us on Twitter!

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!