ወዳጄ... ጉዳዩ በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም። የአንድ ፕሮግራም ጉዳይም አይደለም። የሕዝበ ሙስሊሙ ክብርና የዜግነት መብት፣ የከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው! ሕጉም፣ መርሁም፣ ሞራላዊነቱም ከጎናችን ነው! አደባባዩ የግብር ከፋዩ ዜጋ ሁሉ ነው።👇
"'ለክብረበዓል፣ ለአምልኮ፣ ለተቃውሞ፣ ለሩጫ፣ ለውድድር፣ ለእግር ኳስ፣ ለማረፊያ፣ ለስብሰባ፣ ለዳንስ፣ ለፓርኪንግ፣ ለማስታወቂያ ወዘተ የሚውል የአዲስ አበባ ሕዝባዊ አደባባይ (Open Space) ነው'

የከተማ ፕላን ባለሙያ አርክቴክት ብሩክ ተ/ሃይማኖት
🍀 ይህን የጋራ መጠቀሚያ የመጠቀም መብት አለህ! ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል ከዚህ ውጭ እንዳትሰማ! የማንም ደብዳቤ ሊያስቆምህ አይችልም! ኢፍጣር ይዘጋጅ አይዘጋጅ ሌላ ጉዳይ ነው! በኪስህ አንድ ቴምር ይዘህም ሄደህ ቢሆን በአደባባይህ ታፈጥራለህ!👇
👉እኩልነት የሚያቅራቸውን ጥቂቶች ተቃውሞ አትይ!አብዛኛው ኦርቶዶክሳዊ ወንድም እኅትህ ከጎንህ ነው! በ1966 ቤተ ክርስትያኒቱ ሠልፉን ብትቃወምም በርካታ ሕዝበ ክርስትያን ግን በሠልፉ ተሳትፎ ለሙስሊም ወገኑ አጋርነቱን ገልጿል።👇
👉ዛሬም ፌስቡክን ተመልከት። በጣም በርካታ ኦርቶዶክሳዊ ወንድም እኅቶቻችን የተጻፈውን ደብዳቤ ተቃውመው ከጎናችን እየቆሙ ነው።👇
🔴 ግብር ከፋዩ ወዳጄ ሆይ... እሁድ ማፍጠር ያለብህ አብዮት አደባባይ ነው። በኪስህ አንድ ቴምርም ቢሆን ይዘህ ናና በአደባባይህ ታፈጥራለህ። ይህን ማድረግ ከተሣነህ "እንግዳ"ነትህን በገዛ እጅህ እንዳረጋገጥክ ቁጠረው!

#እሁድንበአብዮትአደባባይ

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with Talk Ethiopia w/ Isaac ቶክ ኢትዮጵያ

Talk Ethiopia w/ Isaac ቶክ ኢትዮጵያ Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @EthioTalk

7 May
"እንዴት ሙስሊሙ በአደባባዩ ማፍጠር አይችልም ይላሉ?" ብለህ ገረመህ አይደል? አይግረምህ… ቤ/ክ መዋቅር ውስጥ አሁንም ሙስሊሙን እንደእንግዳ እንጂ እንደዜጋ የማይቆጥሩ ጥቂት ኋላቀሮች አሉ… በተለይ ደግሞ የማኅበሩ ሰዎች ይህ ዋና ሥራቸው ነው።👉
👉 ሙስሊሙ እና ኦርቶዶክሱ ሲተሳሰብ ጨጓራቸው የሚነሣባቸው ጽንፈኞች ናቸው።
በ2019 ሴፕቴምበር 2 በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የጻፈውን ደብዳቤ ላስታውስህ… 👉
"…እንግዳ ቤቱን ካቀናው ባለቤት እኩል መሆን አይችልም እንዲህ በመሆኑም 1 ቀንም የምሬት ቃል አሰምታ የማታውቅ ቤ/ክ እኩልነት መቻቻል የሚለውን ቀይ መስመር ንደው የመጥፋቷን ነገር በሚመክሩ ሰዎች እየደረሰባት ያለው ግፍ በእጅጉ አሳዛኝ ነው…"
Read 9 tweets
6 May
🍀 ከ"ባለርስቶች" ጋር አጋርነት መጀመሪያውኑም አያዋጣም!

ጽንፈኛ የአማራ ብሄርተኞች አዋጭ የፖለቲካ አጋር መሆን እንደማይችሉ በተደጋጋሚ አሳይተዋል። መመሪያቸው "እኛ የማንገዛት ኢትዮጵያ ትፈርሳለች" ነው። 👇
👉መላዋን አገር የቤተ ዘመድ ርስታቸው አድርገው ነው የሚመለከቱት። ከእንዲህ ዓይነት ኃይል ጋር ጤናማ የፖለቲካ አጋርነት መመሥረት የሚታሰብ አይደለም። ምክንያቱም "አልቲሜት ዴማንዳቸው" ብቸኛ የሥልጣን ባለቤት መሆን ነው።👇
👉የፖለቲካ አጋርነት የሚመሠረተው በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ ነው። ጽንፈኛ የአማራ ልሂቃን ግን መርሃቸው "ተቀብሎ መቀበል" እንጂ "ሰጥቶ መቀበል" አይደለም።👇
Read 8 tweets
24 Mar
የአክራሪ አማራ ብሄርተኞች ሎጂክ በጣም የሚገርም ነው... ፓርላማ ውስጥ የሕዝብ ተወካዮች በአማራ ንጹሃን ላይ የሚፈጸምን ጥቃት እና ግድያ አውግዘው ድምጽ ሲያሰሙ...👇
🔴 "ለወገናቸው ድምጽ መሆን የቻሉ ጀግኖች! አንደበታችሁ ይባረክ! የንጹሃን ተበዳዮችን ድምጽ አሰማችሁ! ክብር ይገባችኋል!" 👇
ፓርላማ ውስጥ የሕዝብ ተወካዮች በወለዬ ንጹሃን ላይ የሚፈጸምን ጥቃት እና ግድያ አውግዘው ድምጽ ሲያሰሙ...👇
Read 5 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(