News Alert:- የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት እና ግብጽ ከትናንት ወዲያ በሉግዘምበርግ የሕዳሴ ግድብ ግድብን በተመለከተ ስብሰባ አካሂደዋል። 1/5
#Ethiopia
በስብሰባው የተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ለሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት እና የግድቡ አተገባበር ላይ አሳሪ የሦስትዮሽ ስምምነት ላይ እንዲደረስ መስከረም ላይ ያወጡትን መግለጫ እንደሚደግፉ ኅብረቱ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። 2/5
የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት እና ግብጽ የውሃ አያይዝን ጨምሮ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ለመተባበር ተስማምተዋል። ኅብረቱ ለግብጽ ልማት፣ መረጋጋትና ውጭ ፖሊሲ ማጠናከሪያ አዲስ የ10 ዓመት የትብብር ማዕቀፍ ይፋ አድርጓል። 3/5
በዚሁ የትብብር ማዕቀፍ ስር ኅብረቱ በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለግብጽ 240 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚለግስ በመግለጫው ላይ ገልጧል። 4/5
ግብጽ በቀጠናው እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ በተለያዩ ዓለማቀፍ መድረኮች በምታራምደው የውጭ ፖሊስ አውሮፓ ኅብረት ከጎኗ እንደሚቆም እና ድጋፍ እንደሚሰጥም አስታውቋል። 5/5

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @Wazemaradio

Jun 21
News Alert- በቻይና አነሳሽነት በአዲስ አበባ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የአፍሪካ ቀንድ አገራት ጉባዔ ዛሬ የጋራ መግለጫ በማውጣት መጠናቀቁን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል። 1/6
#Ethiopia Image
የቀጠናው አገራት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች በተሳተፉበት ይኼው ስብሰባ፣ በቀጠናው የሚከሰቱ ቀጠናዊ ሰላም እና ጸጥታን ለማጠናከር፣ ቀጠናዊ ግጭቶች እና ውዝግቦች በሰላማዊ አግባብ ለመፍታት ስምምነት ላይ ደርሷል። 2/6
በተጨማሪም ሽብርተኝነትን፣ ሕገወጥ የጦር መሳሪያ እና የሰዎች ሕገወጥ ዝውውርን በጋራ ለመዋጋት፣ ለተፈጥሮ አደጋዎች በሚሰጡ ምላሾች ላይ በጋራ ለመስራት፣ የሳይበር ጥቃቶችን በጋራ እና በቅንጅት ለመከላከል ስምምነት ላይ ደርሷል። 3/6
Read 4 tweets
May 20
#Thread የቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ ዛሬ በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕርዳር ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ችሎት እንደቀረቡ ዋዜማ ተረድታለች። 1/4
የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ብ/ጀኔራል ተፈራን የጠረጠራቸው ሕገመንግሥቱን በመናድ የሽብር ወንጀል እንደሆነ ለችሎቱ አስረድቷል። 2/4
የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ተጠርጣሪው የተጠረጠሩበትን ይህንኑ ወንጀል በመጥቀስ፣ ችሎቱ 14 የምርመራ ቀናት እንዲሰጠው ጠይቆ ነበር። 3/4
Read 4 tweets
May 3
THEREAD- በሳምንቱ ጎልቶ የሰነበተው የሐይማኖት ግጭት ሀገሪቱ እስካሁን ከገጠሟት ቀውሶች አደገኛ ተብሎ የሚወሰድ ፈጣን ማስተካከያም የሚፈልግ ነው።ችግሩ ብዙ ዳራዎች አሉት። ሐይማኖትን ከብሄር ፖለቲካ የማጋመዱ ዘመቻ አንዱ አሉታዊ ውጤት ነው 1/11 Image
ችግሩ በዚህ ከቀጠለ ከቀይባሕር ማዶ ላሉ ተዋናዮችም በአደባባይ የተላከ ግብዣ ከመሆን አያመልጥም። በሳምንቱ የነበሩን ዘገባዎች በዚህ ቀውስ ዙሪያ በስፋት ያተኮሩ ነበሩ። 2/11
የኢኮኖሚ ራስ ምታቱ አሁንም ጋብ አላለም። የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋትና አቅርቦትን ለማስተካከል የሚያግዝ አማካሪ ቡድን ይቋቋም ብሏል። ይህን የዋዜማ ዘገባ ተመልከቱት። 3/11 bit.ly/3KEvg25
Read 11 tweets
Nov 25, 2021
#ሰበርዜና
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማዕከላዊ ዕዝ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ብዙኀን መገናኛዎች ስለ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች፣ የጦር ሜዳ ውሎዎች እና የውጊያ ውጤቶች ዘገባ እንዳይሠሩ እገዳ መጣሉን በመንግሥት ዜና አውታሮች በኩል አስታወቀ። 1/4
ስለ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች፣ የጦር ሜዳ ውሎዎች እና የውጊያ ውጤቶች ላይ መረጃዎችን ማሰራጨት የተፈቀደለት በአዋጁ ሥልጣን የተሰጠው አካል ብቻ እንደሆነ መግለጫው አመልክቷል።2/4
በጦር ግንባር የሚገኙ የሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮችም ከተልዕኴቸው ውጭ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎን እና የጦር ሜዳ ውሎዎችን የሚመለከቱ መግለጫዎችን ለመገናኛ ብዙኀን እንዳይሰጡ ታግደዋል። 3/4
Read 4 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Don't want to be a Premium member but still want to support us?

Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal

Or Donate anonymously using crypto!

Ethereum

0xfe58350B80634f60Fa6Dc149a72b4DFbc17D341E copy

Bitcoin

3ATGMxNzCUFzxpMCHL5sWSt4DVtS8UqXpi copy

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(