How to get URL link on X (Twitter) App
የቀጠናው አገራት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች በተሳተፉበት ይኼው ስብሰባ፣ በቀጠናው የሚከሰቱ ቀጠናዊ ሰላም እና ጸጥታን ለማጠናከር፣ ቀጠናዊ ግጭቶች እና ውዝግቦች በሰላማዊ አግባብ ለመፍታት ስምምነት ላይ ደርሷል። 2/6
በስብሰባው የተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ለሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት እና የግድቡ አተገባበር ላይ አሳሪ የሦስትዮሽ ስምምነት ላይ እንዲደረስ መስከረም ላይ ያወጡትን መግለጫ እንደሚደግፉ ኅብረቱ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። 2/5
የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ብ/ጀኔራል ተፈራን የጠረጠራቸው ሕገመንግሥቱን በመናድ የሽብር ወንጀል እንደሆነ ለችሎቱ አስረድቷል። 2/4
ስለ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች፣ የጦር ሜዳ ውሎዎች እና የውጊያ ውጤቶች ላይ መረጃዎችን ማሰራጨት የተፈቀደለት በአዋጁ ሥልጣን የተሰጠው አካል ብቻ እንደሆነ መግለጫው አመልክቷል።2/4