Naty Berhane Yifru Profile picture
I work in capacity building, career development & Public Relations. I admire consistency & decency. I yearn for justice, peace, happiness & truth for all.
Jun 20, 2022 11 tweets 6 min read
❗Thread 1/10
Here is why I believe the very large part of #Amhara/#Ethiopia political, religious media, academic, business, art elites continue to be a cause for innocent Amharas getting slaughtered all over #Ethiopia.

It starts with their toxic & dangerous politics. ❗Thread 2/10
Their toxic rhetoric, their idiotic alliances with elements, who're dangers to #Amhara people like #IsaiasAfwerki & @AbiyAhmedAli their unending love & nostalgia of medieval times kings & princes earned the #Amhara people enemies across #Ethiopia & made it a target
Jun 10, 2021 11 tweets 6 min read
❗Thread 1/10
It is a depressing day for me!
To hear that #UN declared famine in #Ethiopia, on top of rape, murder, foreign invasion & wanton murder om #Tigray has been the most bitter pill to swallow. ❗Thread 2/10
As a very young, FOB in America, I remember watching 2000 Sydney Olympics, when Ethiopian athletes won their races, the broadcast cutting away to 1984/95 famine to remind viewers of the #Ethiopia they came from. My heart used to sink with embarrassment than joy.
Feb 21, 2021 4 tweets 2 min read
Thread 1
#ኢትዮጵያ|ዊያን
#ተጋሩ|ን ፋሽስቶችን መመከት ጽናት ምስጢር ለመረዳት እዚህ የ #ትግራይ ብሔራዊ መዝሙር ላይ ያሉ ስንኞችን ተመልከቱና ተረዱ

ሀሩር ጸሀይ ንዳድ
ሞገድና በረዶ
ነፍስ ዉሀ ውሀ ብትል
ማጥ ውስጥ ብንከተት
ድንጋይ ብንንተራስ Thread 2
ቤታችን በረሀ ቢሆን
ሌት ተቀን ብንጓዝ
ብንደክም ብንራብ
ብንከበብ መሬት ብትጠበን
ተባዩ ጠላታችን ስጋችን ውስጥ ዘልቆ ይግባ እንጂ
ስጋችን ላሞራ ይሁን ደማችን ይዋጅ እንጂ
አጽማችን ደቆ ይበተን እንጂ
መርዛማ ጋዝ ፋሽስታዊ ንዳድ
Feb 19, 2021 4 tweets 3 min read
Thread 1
A lesson to the barbaric #UnityForEthiopia club.
These are same people whose churches & mosques you desecrated, raped, murdered, looted. Yet, when #Tegaru capture mostly naive, child soldiers you sent to do these things, #Tegaru see them as what they are. Human beings. Thread 2
These young people, have been driven to war for your fascistic goal & unquenchable thirst to rule over others. You forced them to kill their brothers, rape their sisters, desecrate their churches & mosques. You made them POW in their own country.
Feb 19, 2021 6 tweets 2 min read
Dear @befeqe
Thread 1
It's important to learn from history of the world that fascists NEVER win. They wreck havoc. They kill (Oh boy! do they know how to kill?) But, there is NO WHERE in history, where they won. When they lose, they lose in a fantastically humiliating manner! Thread 2
Just like only flag colors & Teddy Afro song brings your lot together, they loved symbolism (The Swastika, the lifting left hand high salute the flag etc.) That is because other than those emotion triggering trivial matters, there's very little that brings them together.
Nov 21, 2020 24 tweets 3 min read
Thread 1
ኢትዮጵያ ነገ:-
ለብዙዎቻችንን ድንገቴ በሆነ ሁኔታ የዛሬ ሶስት ሳምንት ሀገራችን ኢትዮጵያ በግትርና በማን አለብኝ መሪዎቿ (በሁለቱም ወገን) የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ተዘፍቃለች። እንደ እኔ እምነት ይህ ጦርነት እንዳይሆን ማደረግ.. Thread 2
የሚቻልባቸው በርካታ መንገዶችና ያመለጡ እድሎች ነበሩ። ይሁንና ስለፈሰሰ ውሀ መብስልሰሉን ትተን ነገ በምን ሁኔታ ሀገራችንን መታደግ እንደምንችል መነጋገር ብንጀምር አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ።
Nov 14, 2020 23 tweets 5 min read
Thread 1
"..ሳይቀድሙን እንቅደም.."
ጦርነት እንዴት ተጀመረ? የሚለዉን የቀድሞው ብአዴን: የአማራ ክልል ተወላጅ የሆነው ህወሓት ጌታቸው ሴኩቱሬ እቅጩን ነግሮ ገላግሎናል። ህወሓት "ሳይቀድሙን እንቅደም" ብሎ ይህን ለምን እንዳደረገ የኔ ሀሳብ ይህ ነው Image Thread 2
ኢህአዴግ "ራሳችንን ማጥራት ያስፈልገናል ፣ ይህንን ለማድረግ ደግሞ በውስጣችን የነቀዙ (corrupt) ግለስቦችን ከአራቱም ፓርቲዎች ለህግ እንድናቀርብ ይሁን" ብለው ተስማምተው የአሁኑን 'ጠቅላይ ሚኒስትር' መርጠው ህወሓት አላቸው የተባለውን
Nov 8, 2020 20 tweets 10 min read
Thread 1
ይህ ቅጥልጥል በአሳዛኝ ሁኔታ የኢትዮጵያ የስልጣኔ መሰረት የሆኑትን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን አፋጅቶ ለማዳከም በ "ብልጽግና ወንጌል" ፖለቲካዊ የሀይማኖት ርእዮተ ዓለም በ @AbiyAhmedAli ጦርነት ሰለታወጀበት የኢትዮጵያ ክፍል #ትግራይ ነው Image Thread 2
እኛ ኢትዮጵያዊያን የ3ሺ ዘመን ታሪክ አለን ብለን የምንመጻደቅበት አክሱም ፣ የኢትዮጵያ ስርወ መንግስት አሰራር (State Craft) እና የስልጣን ተዋረድ (Hierarchy) ጥንስሱ የተጀመረበት የማንነታችን መነሻ ያለው አክሱም ትግራይ ነው። Image
Oct 18, 2020 49 tweets 8 min read
Thread 1
ኢትዮጵያና ወደብ፣
ብዙዎች ለኢትዮጵያ የባህር በር ተፈጥሮአዊ መብት መሆኑንና አለመሆኑን ሙግት ይገጥማሉ። የዚህ ቅጥልጥል አላማ ሙግቱን የመዳኘት ሳይሆን ፣ በኢትዮጵያ ወደብ አጠቃቀም ዙርያ አስገራሚና የተሸፈኑ እውነታዎችን ለማጫወት ነው Thread 2
አዱሊስ፣
የወደብ ጥቅም በተደራጀ መልኩ በዛሬዋ ሀገራችን ጥቅም ላይ መዋል የጀመረው በአክሱማዊያን ነው። አክሱማዊያንና ከነሱም በፊት የነበሩት የዳማት ልዑላን በአዱሊስ መጠቀምን የመረጡት በወቅቱ ገናና በነበሩ ግሪካዊያንና ባዛንታይን..