ይናፍቀኛል 1
#######

ምክንያታዊነት የሚያብብበት፣ በስሜታዊነት መነዳት የሚያከትምበት ጊዜ ይናፍቀኛል።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ
ይናፍቀኛል 2
#######

የአድርባይነት ግብዓተ መሬት ይናፍቀኛል። አድርባይነትን ከልቡ የሚጸየፍን ትውልድ ማየት ይናፍቀኛል።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ
ይናፍቀኛል 3
#######

ለአድናቆት የማንቸኩልበት እንዲሁም ለማውገዝ የማንጣደፍበት ጊዜ ይናፍቀኛል።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ
ይናፍቀኛል 4
#######

በምክንያትና መርህ የምንደግፍበት እንዲሁም በምክንያትና መርህ የምንቃወምበት ወቅት ይናፍቀኛል።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ
ይናፍቀኛል 5
#######

ከጽንፈኝነት፣ ከሴራ፣ ከመጠላለፍ፣ ከፍረጃ፣ ከቂም በቀል እንዲሁም ከጥላቻ የጸዳ ፖለቲካ በኢትዮጵያ አብቦ ማየት ይናፍቀኛል።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ
ይናፍቀኛል 6
#######

መከባበርን ማዕከሉ ያደረገ፣ በሀሜትና በአሉባልታ ሳይሆን በዕውቀትና መረጃ ላይ የተመሰረተ፣ የሰለጠነ የውይይት ባህል በሀገራችን ዳብሮ ማየት ይናፍቀኛል።

#Ethiopia #ኢትዮጵያ

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with Sileshi Yilma Reta

Sileshi Yilma Reta Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @Sileshiyilma

11 Apr 20
"ልየታ" የሚለው ቃል የዜናው ርዕስ እና መሪ አንቀጹ ላይ ያስፈልጋል?

I am just asking to learn.

Insights are welcome.

#Ethiopia #ኢትዮጵያ
-1-

ተጨማሪ
********

ወረርሽኙን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶችን አደንቃለሁ። የሁላችንም እገዛ ሊተከልበት ይገባል። ግልጽ ያልሆኑ ነገሮች ሲስተዋሉ መጠየቅ፣ እንዲሁም መፍትሔ መጠቆም መልካም ነው።
-2-

ቀደም ሲል ያነሳሁት ጥያቄ እንደተጠበቀ ሆኖ ተጨማሪ ሃሳቦችን ልሰንዝር:-

1. ዜናውን ሳይ መጀመሪያ ጥያቄ የሆነብኝ:- ጉዳዩ ምርመራ ለማድረግ ከሆነ የታሰበው አቅሙ አለን? (የቁሳቁስ፣ የሠው ኃይል...)

2. ምርመራው ምን ያህል ጥልቀት ያለው ነው?
Read 7 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(