የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2014 የበጀት ማጠናቀቂያ ላይ 6.16 ትሪሊዮን ብር (126.7 ቢሊዮን ዶላር) መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመስጠት ላይ በሚገኙት ማብራሪያ ተናግረዋል። - (1)

#Ethiopia #Parliament #AbiyAhmed
(2)- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚን በተመለከተ ከሰጡት ማብራሪያ ከታች የቀረቡት ይገኙበታል፦

➼ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሰሃራ በረሃ በታች ከሚገኙ አገራት ሶስተኛው ኢኮኖሚ ሆኗል።
➼ የነፍስ ወከፍ ገቢ 1,212 ዶላር ደርሷል።

#Ethiopia
(3)- ➼ በ2014 በጀት ዓመት፦
⚫ ግብርና 6.1 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል። በዚህ ዓመት 8 ሚሊዮን ኩንታል የሩዝ ምርት ይጠበቃል።

⚫ ቡና ከ4.7 ቢሊዮን በላይ ችግኞች ተተክለዋል። ዘንድሮ የቡና ምርት ከ20 በመቶ በላይ ጭማሪ ይጠበቃል።
#Ethiopia #AbiyAhmed
(4)- ➼ የኢንዱስትሪው ዘርፍ በ2014 በጀት ዓመት 4.9 በመቶ ዕድገት አሳይቷል።

➼ የአገልግሎት ዘርፍ 7.6 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል። በዘርፉ ቀዳሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲሆን ሁለተኛው ኢትዮ ቴሌኮም ነው።

#Ethiopia #AbiyAhmed #Parliament
(5)-ኢትዮቴሌኮም 68.9 ሚሊዮን ደንበኞች አሉት።25.5 ሚሊዮን ሰዎች በቴሌብር መጠቀም ጀምረዋል።በቴሌብር ከ134 ቢሊዮን ብር በላይ ተንቀሳቅሷል።20 የሚጠጉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከ40 በላይ አገልግሎቶች ክፍያዎች በቴሌ ብር በኩል እንዲፈጸሙ ተደርጓል
(6)- ➼ የፋይናንስ ዘርፍ በ21 በመቶ አድጓል። የዘርፉ አጠቃላይ ሐብት 2.3 ትሪሊዮን ብር ደርሷል።
➼ የባንክ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው ደብተሮች 82. 2 ሚሊዮን ደርሷል።
➼ የባንኮች ተቀማጭ በዚህ ዓመት 1.6 ትሪሊዮን ብር ነው። ብድር በ29 በመቶ ጨምሯል
(7) - “የኢትዮጵያ መንግስት ከ9.5 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን በቀን ሁለት ጊዜ ይመግባል። ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ መንግስት የሚመግባቸው ተማሪዎች ቁጥር 9.4 ሚሊዮን የነበረ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት በ200 ሺህ ገደማ ጨምሯል።

#Ethiopia #AbiyAhmed #Parliament

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with Ethiopia Insider

Ethiopia Insider Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @ethiopiainsider

Nov 15
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለ ወልቃይት ምን አሉ? [ከፓርላማ]

🔴 “ወልቃይትን በሚመለከት የሚነገሩ ሽረባዎች፣ ሴራዎች፣ conspiracies ብዙ እሰማለሁ። የኢትዮጵያ መንግስት በእነዚህ ሽረባዎች ውስጥ እጁ የለበትም።” - (1)

#Ethiopia #Abiy #Welkait Image
🔴“የወልቃይት ህዝብ እንዲገነዘብ የምንፈልገው፤ የሚወራው፣ የሚናፈሰው አሉባልታ ውስጥ የኢትዮጵያ መንግስት እጁ የለበትም።”

🔴“እኛ ደቡብ አፍሪካ የሄድንው፤ ወልቃይት ወደ አማራ ይሁን ወደ ትግራይ ይሁን የሚለውን ለመወሰን አይደለም”-(2)
#Ethiopia
🔴“ወልቃይት ብቻ አይደለም፤ ሰሜን ሸዋ ላይ ኦሮሚያ እና አማራ ጥያቄ አላቸው። ሲዳማ እና ወላይታ፤ ብላቴ ላይ ጥያቄ አላቸው። እሱም ደቡብ አፍሪካ ይሂድ? ቦታው አይደለም። የተስማማነው በኢትዮጵያ ህግ እና ስርዓት ይፈጸም ነው።”-(3)
#Ethiopia #Welkait
Read 12 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Don't want to be a Premium member but still want to support us?

Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal

Or Donate anonymously using crypto!

Ethereum

0xfe58350B80634f60Fa6Dc149a72b4DFbc17D341E copy

Bitcoin

3ATGMxNzCUFzxpMCHL5sWSt4DVtS8UqXpi copy

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(