Ethiopia Insider Profile picture
Latest news, updates, insights, analysis, features, photos and videos from Ethiopia Facebook - https://t.co/PyeNELecBQ
Jun 28, 2024 20 tweets 7 min read
🔴ደርጎቹ ከ50 ዓመታት በኋላ የት ናቸው?🔴

🗓️ሰኔ 21፤ 1966 በመላ ኢትዮጵያ ከሚገኙ የጦር ክፍሎች የተወከሉ የበታች መኮንኖች፤ በአዲስ አበባው የ4ተኛ ክፍለ ጦር ጠቅላይ መምሪያ ግቢ ውስጥ ተገናኝተው የመጀመሪያ ስብሰባቸውን አደረጉ። ደርግም ተወለደ። Image (2)- “የጦር ኃይሎች፣ የክብር ዘበኛ፣ የብሔራዊ ጦር እና የፖሊስ ሠራዊት አስተባባሪ ኮሚቴ” የሚል ስያሜ የተሰጠው የበታች መኮንኖች ስብስብ፤ 108 አባላት ነበሩት። የደርግ አባል የነበሩት የእነዚህ ሰዎች የህይወት መስመር ወዴት ተጓዘ?

#Ethiopia #Derg Image
Nov 15, 2022 13 tweets 7 min read
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለ ወልቃይት ምን አሉ? [ከፓርላማ]

🔴 “ወልቃይትን በሚመለከት የሚነገሩ ሽረባዎች፣ ሴራዎች፣ conspiracies ብዙ እሰማለሁ። የኢትዮጵያ መንግስት በእነዚህ ሽረባዎች ውስጥ እጁ የለበትም።” - (1)

#Ethiopia #Abiy #Welkait 🔴“የወልቃይት ህዝብ እንዲገነዘብ የምንፈልገው፤ የሚወራው፣ የሚናፈሰው አሉባልታ ውስጥ የኢትዮጵያ መንግስት እጁ የለበትም።”

🔴“እኛ ደቡብ አፍሪካ የሄድንው፤ ወልቃይት ወደ አማራ ይሁን ወደ ትግራይ ይሁን የሚለውን ለመወሰን አይደለም”-(2)
#Ethiopia
Nov 15, 2022 7 tweets 4 min read
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2014 የበጀት ማጠናቀቂያ ላይ 6.16 ትሪሊዮን ብር (126.7 ቢሊዮን ዶላር) መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመስጠት ላይ በሚገኙት ማብራሪያ ተናግረዋል። - (1)

#Ethiopia #Parliament #AbiyAhmed (2)- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚን በተመለከተ ከሰጡት ማብራሪያ ከታች የቀረቡት ይገኙበታል፦

➼ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሰሃራ በረሃ በታች ከሚገኙ አገራት ሶስተኛው ኢኮኖሚ ሆኗል።
➼ የነፍስ ወከፍ ገቢ 1,212 ዶላር ደርሷል።

#Ethiopia