ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለ ወልቃይት ምን አሉ? [ከፓርላማ]

🔴 “ወልቃይትን በሚመለከት የሚነገሩ ሽረባዎች፣ ሴራዎች፣ conspiracies ብዙ እሰማለሁ። የኢትዮጵያ መንግስት በእነዚህ ሽረባዎች ውስጥ እጁ የለበትም።” - (1)

#Ethiopia #Abiy #Welkait
🔴“የወልቃይት ህዝብ እንዲገነዘብ የምንፈልገው፤ የሚወራው፣ የሚናፈሰው አሉባልታ ውስጥ የኢትዮጵያ መንግስት እጁ የለበትም።”

🔴“እኛ ደቡብ አፍሪካ የሄድንው፤ ወልቃይት ወደ አማራ ይሁን ወደ ትግራይ ይሁን የሚለውን ለመወሰን አይደለም”-(2)
#Ethiopia
🔴“የፕሪቶሪያው ‘ሰሚት’ [የወልቃይትን ጉዳይ] ለመወሰን ስልጣን የለውም። ምን አገባው እና ነው የኢትዮጵያን መሬት እዚያ ሂድ እዚህ ሂድ የሚለው? እኛ እዚያ የሄድንው እንዴት ሰላም አምጥተን በንግግር ችግሮቻችንን እንፍታ ለማለት ነው” - (3)
#Ethiopia
🔴“ወልቃይት ብቻ አይደለም፤ ሰሜን ሸዋ ላይ ኦሮሚያ እና አማራ ጥያቄ አላቸው። ሲዳማ እና ወላይታ፤ ብላቴ ላይ ጥያቄ አላቸው። እሱም ደቡብ አፍሪካ ይሂድ? ቦታው አይደለም። የተስማማነው በኢትዮጵያ ህግ እና ስርዓት ይፈጸም ነው።”-(3)
#Ethiopia #Welkait
🔴“ ‘[ወልቃይት] ከህገ መንግስት በፊት ነው የተወሰደው፤ በጉልበት ነው የተወሰደው’ ላሉት፤ የእኔ ፍላጎት ያ ስህተት እንዳይደገም ነው። ዛሬ እኔ በጉልበት፤ ነገ ታገሰ በጉልበት ከሆነ ዘላቂ ሰላም አያመጣም።”- (4)

#Ethiopia #Welkait #AbiyAhmed #Parliament
🔴“ወልቃይት ብንፈልግም ባንፈልግም የተወላገደ አማርኛ፣ የተወላገደ ትግርኛ የሚናገር፤የሁለቱ ህዝቦች ድልድይ የሆነ ህዝብ ነው።ወልቃይቴነቱን ነው አትንኩብኝ ያለው እንጂ ከእንግዲህ በኋላ ትግራይ ከሚባል ጋራ አልገናኝም፤ አልነጋገርም አላለም”-(5)
🔴“ይህን በህግ እና በስርዓት ብንፈጽም ለወልቃይት ይጠቅማል። ለአማራ ይጠቅማል። ለትግራይ ይጠቅማል። የሚጎዳው ነገር የለም። በህግ እና ስርዓት እንፈጽም የሚለውን ነገር ከብዙ ተንኮል ጋር ማያያዝም አስፈላጊ አይደለም።”- (6)
#Ethiopia #Welkait #Abiy
🔴“[ወልቃይት] አካባቢ፤ ረዘም ላለ ጊዜ ጥያቄ ነበረ። ከዚህ ቀደም ኮሚሽን ያቋቋምነው ለዚያ ብለን ነው። አሁንም ያኔም የነበረን አቋም በህግ አግባብ በምክክር በውይይት ይፈታ የሚል ነው”- (7)

#Ethiopia #Welkait #AbiyAhmed
🔴“ከአማራ ወገን ላለፉት 30 ዓመታት ‘ብዙ ወልቃይቴዎች ሲፈናቀሉ፤ ሲሰደዱ ኖረዋል። እነሱ በሌሉበት ህዝበ ውሳኔ ቢባል፤ የተመናመነ ህዝብ ነው እና እንጎዳለን’...የሚሉ ስሞታዎች ይሰማሉ”- (8)

#Ethiopia #Welkait #AbiyAhmed
🔴“በትግራይ በኩል ‘አሁን በተፈጠረው ግጭት ብዙ ሰው ወጥቷል። ስለወጣ አሁን ባለው ቢወሰድ አማራ ክልል አድቫንቴንጅ ይወስዳል’ የሚሉ ስሞታዎች ይሰማሉ”- (9)

#Ethiopia #Welkait #AbiyAhmed
🔴“ወልቃይቴ፤ ወልቃይቴ ነው፤ ይታወቃል። ከአድዋም፤ ከደብረ ማርቆስም የሄደ ሰው ሊኖር ይችላል።ግን ወልቃይቴ ይታወቃል። አትላንታም፣አውስትራሊያም፣ጅማም ይኑር፤ ስለዚያ ቦታ ሀሳብ እንዲሰጥ ዕድል ካልተሰጠው በስተቀረ ዘላቂ ሰላም አያመጣም።-(10)
🔴“ጉዳዩ ወደዚያ ስለሄደ፣ ወደዚህ ስለመጣ ሳይሆን፤ ያ ህዝብ የራሱን ዕጣ ፈንታ እንዲወስን፤ ዲሞክራሲያዊ ዕድል እንዲያገኝ ማድረግ ከቻልን ብቻ ነው መፍትሔ የሚመጣው። እነዚያን ችግሮች በሚቀርፍ መንገድ እንደሚሰራ ተስፋ አደርጋለሁ።”- (11) #Welkait
🔴“ከህገ መንግስት በፊት ህወሓት በግድ ስለወሰደ አሁን እኛ ደግሞ በግድ ወስደን፤ እዚያ ዘመኑን በሙሉ ወታደር ልናቆም አንችልም። በስምምነት ካልሆነ በወታደር ነው የሚሆነው። በወታደር ከሆነ ዘላቂ አይሆንም። ጊዜ ይፈታዋል።”- (12) - [END]
#Welkait

• • •

Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh
 

Keep Current with Ethiopia Insider

Ethiopia Insider Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

PDF

Twitter may remove this content at anytime! Save it as PDF for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video
  1. Follow @ThreadReaderApp to mention us!

  2. From a Twitter thread mention us with a keyword "unroll"
@threadreaderapp unroll

Practice here first or read more on our help page!

More from @ethiopiainsider

Nov 15
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2014 የበጀት ማጠናቀቂያ ላይ 6.16 ትሪሊዮን ብር (126.7 ቢሊዮን ዶላር) መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመስጠት ላይ በሚገኙት ማብራሪያ ተናግረዋል። - (1)

#Ethiopia #Parliament #AbiyAhmed
(2)- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚን በተመለከተ ከሰጡት ማብራሪያ ከታች የቀረቡት ይገኙበታል፦

➼ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሰሃራ በረሃ በታች ከሚገኙ አገራት ሶስተኛው ኢኮኖሚ ሆኗል።
➼ የነፍስ ወከፍ ገቢ 1,212 ዶላር ደርሷል።

#Ethiopia
(3)- ➼ በ2014 በጀት ዓመት፦
⚫ ግብርና 6.1 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል። በዚህ ዓመት 8 ሚሊዮን ኩንታል የሩዝ ምርት ይጠበቃል።

⚫ ቡና ከ4.7 ቢሊዮን በላይ ችግኞች ተተክለዋል። ዘንድሮ የቡና ምርት ከ20 በመቶ በላይ ጭማሪ ይጠበቃል።
#Ethiopia #AbiyAhmed
Read 7 tweets

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just two indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3/month or $30/year) and get exclusive features!

Become Premium

Don't want to be a Premium member but still want to support us?

Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal

Or Donate anonymously using crypto!

Ethereum

0xfe58350B80634f60Fa6Dc149a72b4DFbc17D341E copy

Bitcoin

3ATGMxNzCUFzxpMCHL5sWSt4DVtS8UqXpi copy

Thank you for your support!

Follow Us on Twitter!

:(