Abdu Profile picture
#Ethiopia #Tech #Startups #GeoPolitics

Aug 7, 2020, 25 tweets

“ ..... ይሄንን መንግስትና ሰፊው ህብረተሰብ እንዲያውቅልን እንፈልጋለን::”
#Ethiopia #Djibouti #Afar

https://t.co/ZUeLkRVBo7

ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን

Fundraising by First Hijrah Foundation for flood victims of #Afar people in #Ethiopia
#WashingtonDC #ZoomFundraising

ሸይኽ ሱልጣን አማን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ፕሬዝደንት አፋር ተገኝተው የወገኖቻቸውን ችግር አይተው መመልከት ብቻ ሳይሆን የበኩላቸውን አስተዋፅዖ በማድረግ ልባዊ መፅናናትንም አክለዋል።
#AfarNeedsHelp #Afar #Ethiopia

#AfarUpdate First round distribution
Thank you all 🙌
#AfarNeedsHelp #Afar #Ethiopia

ወደ አፋር የመጀመሪያ ዙር በጎርፍ ለተጎዱ ወንድሞቻችን የሚሆን ግምቱ 1.1 ሚሊዮን ብር የሚገመት ደረቅ ምግቦች ሩዝ፣መኮሮኒ፣ዱቄት፣የህፃናት አልሚ ምግብ፣የንፅህና መጠበቂያ፣አልባሳት ከልዑካን ቡዳን ጋር በሰላም ደርሷል::
እናመሰግናለን
#AfarUpdate

#AfarUpdate
https://t.co/X470J85IEa

#AfarUpdate #Afar fundraising
https://t.co/bKtqOBpFFp

A special shout out to @DrSenait for her generosity to the #Afar people. Much love and respect!
#AfarNeedsHelp #Ethiopia @Keri_Jud

gofundme.com/f/disaster-cau…

https://t.co/IdN1kyAvP6

Share this Scrolly Tale with your friends.

A Scrolly Tale is a new way to read Twitter threads with a more visually immersive experience.
Discover more beautiful Scrolly Tales like this.

Keep scrolling