Winnie Belai Profile picture
• Public health • @HopkinsIHHS alum • Art • Puppies 🐾 • Humanity •
Mar 13, 2020 5 tweets 3 min read
#thread in Amharic

#ethiopia
#covid19
#covidinethiopia

1/ #Ethiopia በመካከላችን ለ #COVID19 በቀላሉ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች አስፈላጊ ጥንቃቄ የምናረግበት ጊዜ ነው።

- አዛውንቶች (ከ60 ዓመት እድሜ በላይ የሆኑ)

- ከስኳር፣ደም ግፊት፣ አስም እና ኤች አይ ቪ/ኤድስ ጋር የሞኖሩ ስዎችን ያካትታል

2/