, 16 tweets, 2 min read
My Authors
Read all threads
የአማራ ጎሰኞች ድንቁርና ከኦሮሞ ጎሰኞች የባሰ ነው
(Translation by Gudu Kassa )

ለጊዜው የጎሰኝነት አመሳሶዎችን ወደጎን አድርገን፤ ከአማራና ኦሮሞ ጎሰኛ የትኛው የባሰበት ደንቆሮ መሆኑን እንመረምራለን።

.../1
ተመሳሳይነት ያላቸውን ክስተቶች እነዚህ ቡድኖች እንዴት እንደሚተነትኗችው ና አጀንዳ ከማስፈጸም አንጻር የትኛው ቡድን የተሻለ ብልጠት እንደሚጠቀም እንይ እስኪ።
-

.../2
የክልላቱ መንግስታት በጠየቁት መሰረት፣ፌደራል መንግስት የሀገር መከላከያ ሰራዊት ወደእነዚህ ክልሎች በላከ ወቅት

1. የኦሮሞ ጎሰኞች ፌደራል መንግስትን ይተቹና የክልሉን መንግስት ግን በዝምታ ያልፉታል። ...

.../3
.... እዚህጋ ትክክለኛ ስልት የተጠቀሙት ምክንያቱም የኦሮሞ ጎሳዊ ግዛት መንግስት ላይ መዝመት፣ የክልሉን ህዝብ እንደሚከፋፍልና ለፖለቲካዊ ግርታ እንደሚፈጥር አሳምረው ያውቃሉና ነው ።

.../4
2. የአማራ ጎሰኞች በዋናነት የዘመቱት ግን የክልሉ መንግስት ላይ ነው። ይህም በአማራው ማህበረሰብ ዘንድ ፖለቲካዊ ግርታ ከመፍጠሩም ባሻገር የአማራውን አንድነት ያዳክመዋል። ለደነዞቹ ጎሰኞች ይህ ሮኬት ሳይንስ ነው።
-

..../5
በአማራና ኦሮሞ ክልል ውስጥ የሚገኙ የጎሳ ፓርቲዎች መካከል ያለው መስተጋብር ።

1. የኦሮሞ ጎሳ ፓርቲዎች የየራሳቸውን መስመር ጠብቀው በመንቀሳቀስ፣ ሊፈጠሩ የሚችሉ ግጭቶችን ቀድመው ያስወግዳሉ። ...

..../6
እርስ በርስ መቆራቆሱ ጎሳውን እንደሚጎዳና ፖለቲካዊ ግርታ እንደሚፈጥር ይገነዘባሉ። ለምሳሌ ያህል ሽመልስ አብዲሳም ሆነ ለማ መገርሳ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ናቸው፣ ማንም የኦሮሞ ጎሰኛ ግን በዚህ ምክንያት ጥቃት ሲከፍትባቸው አይታይም።

.../7
2. የአማራ ጎሰኞች የአዴፓ አባላት ማጥቃትን ዋና ዒላማቸው አድርገው ይሰራሉ, አንዳንዶች እንዲያውም ማንኛውንም መንገድ በመጠቀም ፈጽሞ መጥፋት እንዳለባቸው እስከመቀስቀስ ይደርሳሉ. ይህ ጉዳይ የአማራን ሕዝብ ጎሰኙነቱ እንዲጎፈንነው አድርጓል።
..8
አላዋቂ ሳሚዎቹ ታዲያ ለምን ሰፊው አማራ ለምን እንደማይደግፋቸው ግራ ይገባቸዋል። የኦሮሞ ጎሰኞች በመቶ ሺዎቹ የሚቆጠር ገንዘብ በቀላሉ መሰብሰብ ሲችሉ አማራው ለምን ያህል ታትሮ ማዋጣት እንዳልቻለ እንኳ መገንዘብ አዳግቷቸዋል።
-

.../9
የመገናኛ ብዙሐን ዘመቻ

1. የኦሮሞ ጎሰኞች በክልላቸው ሚሊዮኖችን ከጎናችው ማሰለፍ ችለዋል ። ለዚህ 2 ሚሊዮን አካባቢ የሚጠጉትን የጃዋር የፌቡ እና ትዊተር ገጽ ተከታዮች እንደ አስረጅ መጥቀስ ይችላል።

.../10
2. አላዋቂ ሳሚዎቹ የአማራ ጎሰኞች ገና መቶ ሺ አካባቢን መቆናጠጣቸው ነው። ድንቁርናቸው ለአማራ ስነ-ልቦና የሚመጥን አይደለምና ፣ አማራው ያን ያህል አብሯችው ሊነጉድ አልወደደም።
-

.../11
የፖለቲካ ስትራቴጂ

1. የኦሮሞ ጎሰኞች ተፈላጊውን ጎሳዊ ጫና ማሳደር የሚችል በቂ ስብስብ አካብተዋል።

2. የአማራ ጎሰኞች በተቃራኒው ተፈላጊውን ጎሳዊ ጫና ማሳደር የሚችል ስብስብ እስካሁን ድረስ መፍጠር አልቻሉም። ...

.../12
ኢህአዴግ ለዘመናት ከፈጸመበት የተጠና መዋቅራዊ በደል አንጻር ፣ አማራው በጎሳ ለመደራጀት እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ከጎሳዊ ጫና ሊፈጥር የሚችልበት ወሳኝ ዐቅም ላይ ሊደርስ ይገባ ነበር።

.../13
ነገር ግን የተመራው ዕውቀት-ጿሚ በሆኑ ድንዙዛን የአማራ ጎሳ ፖለቲካ ዘዋሪዎች ነውና ይህን ማድረግ አልተቻለውም።
-

ጠቅላላ ውጤት፡

ኦሮሞ ጎሰኛ 4 ሲሆን አማራ ጎሰኛ 0
-

.../14
መደምደሚያ

አማራ ጎሰኞች እጅግ በበዛ ድንቁርና ውስጥ ነው እየተንደፋደፉ ያሉት። ልክ አስራ 12ኛውዙር ላይ በዝረራ እንደወደቀ ቦክሰኛ ሁላ ምን እየተከናወነ እንደሆነ የሚያውቁት ነገር የለም፤ሁሉም ነገር ተዘበራርቆባቸዋል።

.../14
እዚህጋ በድንግዝግዝና ፍጹም ግራ መጋባት ውስጥ የሚመላለሰውን የአማራ ጎሰኞች መሪ ዶር.ደሳለኝ ጫኔን የቅርብ ንግግር ጋብዣችሁ ላብቃ።

.../15
Missing some Tweet in this thread? You can try to force a refresh.

Enjoying this thread?

Keep Current with Koki Abesolome

Profile picture

Stay in touch and get notified when new unrolls are available from this author!

Read all threads

This Thread may be Removed Anytime!

Twitter may remove this content at anytime, convert it as a PDF, save and print for later use!

Try unrolling a thread yourself!

how to unroll video

1) Follow Thread Reader App on Twitter so you can easily mention us!

2) Go to a Twitter thread (series of Tweets by the same owner) and mention us with a keyword "unroll" @threadreaderapp unroll

You can practice here first or read more on our help page!

Follow Us on Twitter!

Did Thread Reader help you today?

Support us! We are indie developers!


This site is made by just three indie developers on a laptop doing marketing, support and development! Read more about the story.

Become a Premium Member ($3.00/month or $30.00/year) and get exclusive features!

Become Premium

Too expensive? Make a small donation by buying us coffee ($5) or help with server cost ($10)

Donate via Paypal Become our Patreon

Thank you for your support!