- ህመም ከተሰማዎ እነሱን ላለመጉዳት መራቅና ንክኪን ማስወገድ
- ከእነሱ ጋር ከመገናኘትዎ በፊት እጅዎን በአግባቡ መታጠብ (በሳሙና 20 ሰከንድ በላይ)
እንዴት እንታጠብ? 👇🏿
Thanks to @MahletKS for this image :)
3/

- በህዝብ የጋራ ቦታዎች ላይ ከአዛውንቶች 1 ሜትር ርቀት ላይ መቆም (ባንክ እና የትራንስፓርት ሰልፍ የመሳሰሉትን)
4/
እንተባበር! እንደማመጥ! እንረዳዳ! 💛
/end